ለውድ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን በሙሉ፥

Moresh 901እንኳን ለ2012 ዓ/ም የጌታችን የመዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ (ፋሲካ) በአል በሰላም አደረሳችሁ!!!
በሞረሽ ወገኔ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና በራሴ ስም ይህ አውደዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የመተሳሰብ፣
የብልጽግና፣ የደስታ፣ በተለይም የጤና እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞታችንን እየገለጽን፤ ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያም ለልጆቿ
አንድነትንና ትብብርን ሰጥቶ፣ ከቤታቸው ወጥተው በሰላም የሚገቡበት፣ ከቤት ንብረታቸው ተገፍተው የወጡ ፍትህ
የሚያገኙበት፣ ያዘኑ የሚጽናኑበት፣ የተራቡ የሚመገቡበት፣ የታመሙ ፈውስን የሚያገኙበት ጊዜ እግዚአብሔር ያሰፍንልን
ዘንድ ልባዊ ምኞታችንን እንገልጻለን።

[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]

1 Comment

  1. Ali & Mr. Ahmed

    The only government who should mediate this Nile Abay river issue is Eswatini ,for the month of April 2020 Eswatini is rated as the best country to live in the world.The world is starting to recognize the humble excellent leadership of Eswatini.All Africans soon will need to come to terms of what is best for the continent by all of Africa uniting inorder to be led under Eswatini .

    Let African issues be handled the African way , the sooner that happens the sooner Africa overcomes the hardships.

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.