ከኮሮና ህመም ያገገሙት የብሪታንያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን እንደ አሜሪካዉ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሁሉ ሃገራቸዉ ለዓለም የጤና ድርጅት የሚያደርገዉ በመቶ ሚሊዮን ዶላር የሚቆጠር ድጋፍ እንዲቋረጥ ሊጠይቁ ነው

93548827 552481185316126 5284359703223074816 nየዓለም የጤና ድርጅት የኮሮና ቫይረስን [ኮቪድ-19] በተመለከተ በሚገባዉ ጊዜ ተገቢ እርምጃን አልወሰደም በሚል ነዉ ብሪታንያ ለዓለም ጤና ድርጅት የሚሰጠዉ በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠረዉ ድጋፍ እንዲቆም የተጠየቀዉ ሲል «ኤክስፕሬስ» የተሰኘ ድረገፅን ጨምሮ የተለያዩ የብሪታንያ ድረገፆች የዘገቡት።

ትላንት የአሜሪካዉ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዓለም የጤና ድርጅት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በተመለከተ ከቻይና የተላለፈዉን «የተዛባ መረጃ» በማሰራጨቱ ተኅዋሲዉም በዓለም ይህን ያህል ሊስፋፋ ችሏል ፤ ይህ ባይሆን ኖሮ ይህ ሁሉ ነገር ባልተከሰተ ነበር ሲሉ ለድርጅቱ የሚሰጡትን ድጋፍ ያቋረጡበትን ዉሳኔ ተናግረዋል።

ምንጭ፦ የጀርመን ድምፅ ሬድዮ

https://www.satenaw.com/petition-calling-for-resignation-of-who-director-general-nears-760k-signatures/

1 Comment

  1. እንደ ማስጠንቀቅያ መወሰድ ያለበትና mother of all corruption መሆናቸውን የሚያሳዩ ቅድመ ታሪኮች:

    በፈረንጅ 1984-1986 ዓ.ም. አካባቢ የትግራይ ህዝብ ከአለውሃ እስከ ካርቱም ድረስ ባሉት ቦታዎች ሁሉ በርሃብ ሲረግፍ አይቶ መላው አለም የላከለትን ጥራጥሬን ካርቱም ውስጥ ሸጠው ወደ ግል ኪሳቸው ያስገቡት ፍጡራን ቡድን ናቸው አሁንም በትግራይ ህዝብ ስም ከተገኘው ሁሉ አቅጣጫ ወደ ግል ኪሳቸው የሚያስገቡት::

    ከዚያም በላይ ደግሞ እስካሁንም ቢሆን ስሑልን፣ ኣጋእዚን፣ ኣምባዬ ገብረስላሴን፣ ኣታክልቲ ቀፀላን፣ ሓየሎም ኣርኣያን፣ በርሀ “ሻዕቢያን” እስከ ውዲቷ ባለቤቱ፣ ኢንጂነር ስመኘው በቀለን፣ ጀነራል ስዓረ መኮነንን፣ ጀነራል ገዛኢ ኣበራን እና እንዲሁም በሺዎች የሚቆጠሩ ስማቸውን ልንጠቅስ ብንል ወረቀቶችም የማይበቁን ተጋዳላይ/ተጋዳሊቶችን ማን እንደገደላቸው ለማወቅ እንጠብቃለን::

    ይሄን ሁሉ ጉድ ተሸክሞ ደግሞ አሁንም ወደ ኢንተርናሽናል ድርጂቶች ተሽሎክልኮ በመግባት ፉካሬ ሳጥናኤልን መልአካዊ አስመስሎ በመንፋት የግልን ኪስ መሙላት………..!

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.