ቦሪስ ጆንሰን ወደ ፅኑ ህሙማን ማቆያ ክፍል ገቡ

111642924 hi060956448 ቦሪስ ጆንሰን ወደ ፅኑ ህሙማን ማቆያ ክፍል ገቡየዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰን ወደ ፅኑ ህሙማን ክፍል መግባታቸው ተነገረ::

ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር የሌላቸው ቦሪስ ጆንስን የውጪ ጉዳይ ሚንስትሩ ዶምኒክ ሮብ እንዲወክሏቸው ጠይቀዋል::

ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ኮቪድ-19 ከተገኘባቸው በኋላ ለአስር ቀናት ራሳቸውን ነጥለው ቢቆዩም በፅኑ በመታመማቸው ሆስፒታል እንዲገቡ መደረጉን ጽህፈት ቤታቸው አስታውቆ ነበር::

BBC

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.