/

የኮረና ቫይረስ ባሕሪ ና መከላከል

banner 2ጠቃሚ መረጃ

ኮርና ቫይረስ ከተለመደው ጉንፋን ባሕሪ ጋር ተቀራራቢ አይደለም የቫይረሱ  ምልክት  አፍንጫን የሚያርስ ወይም ብርዳማ ጉንፋን ወይም ደግሞ አክታ የለበት ሳል የለዉም።

የኮርና ቫይረስ  ደረቅ እና ሻካራ ሳልን የመፍጠር እና የሚከረክር ምልክት አለዉ፡፡

በመቀጠል ቫይረሱ በተለምዶ መጀመሪያ ላይ የጉረሮ አካባቢ ላይ ህመምና የድርቀት ስሜት ያስከትላል ፡፡

ይህ ምልክት ከ 3 እስከ 4 ቀናት ዉስጥ ሊከሰት ይችላል ፡፡

ቫይረሱ በተለምዶ በአየር መተላለፊያ የጉረሮ ትቦ ውስጥ የሚገኘውን እርጥበት የመጠቀም ባሕሪ አለዉ ፣ ይህንንም የጉረሮ እርጥበት በመጠቀም ወደ ሳንባችን ይወርዳል፣ ሳንባችን ላይ ከተቀመጠ በኋላ በ 5 ወይም በ6 ቀናት ዉስጥ የሳንባ ምች ያስከትላል ፡፡

የሳንባ ምች ኢንፌክሽኑ ከጀመረ በኋላ ከፍተኛ ትኩሳት እና የመተንፈስ ችግር ማሳየት ይጀምራል።

አብዛኛዉን ግዜ እንደምናዉቀዉ አይነት የጉንፋንና የብርድ ስሜት ላይሰማን ይችላል።

ነገር ግን የኮርና ሻይረስ በጉረሮ ላይ የህመም ስሜት ሊፈጠር ይችላል።

በዚህ ሁኔታ ዉስጥ የገባ ማንኛዉም ሰዉ በአስቸኳይ ህክምና ማግኘት ግድ ይለዋል፡፡

በቫይረሱ መያዝና አለመያዝን ለማረጋገጥ የጤና አማካሪዎች በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ላይ ይህን ቀላል  ሙከራ እንዲከዉኑ ይመክራሉ-

በጥልቀት አየር ወደ ሳንባዎት ያስገቡና ለ 10 ሰከንዶች ያህል ቆይተዉ ያስገቡትን አየር ወደ ዉጭ ያስወጡ ፡፡

ከዚያ በኋላ ምንም አይነት ደረቅ ሳል ካላጋጠመዎ በበሽታዉ ያለመያዞን በመጠኑ ያዉቃሉ ።

ይህ ሙከራ በሳንባችን ዉስጥ የጤና እክል አለመኖሩን የሚያሳይ ቀላል መንገድ ነዉ።

ቅድመ መከላከል

የኮሮና ቫይረስ ከ 80 ድግሪ ሴንቲግሬድ (27 ድግሪ ሴንቲ ግሬድ) የሚበልጥ ሙቀት ዉስጥ የመቆየት ወይም የመቋቋም አቅም የለዉም ፡፡

ስለዚህ እንደ ሻይ (Infusions) ፣በስጋ እና በአትክልት የተሠሩ ትኩስ ሾርባ (Broths) መጠጦችን መዉሰድ ወይም ደግሞ በቀላሉ እንደ ሙቅ ውሃ ያሉ ትኩስ ነገርችን በተደጋጋሚ መጠጣት ጠቃሚ ነዉ።

ትኩስ  ፈሳሽ ነገሮች  ቫይረሱን የመግደል አቅም ሲኖራቸዉ ትኩስ ምግባ ምግቦችም መዉሰድ ተመራጭነት አለዉ ፡፡

የቀዘቀዘ ውሃ ወይም አይስ ክሬም፣ ቀዝቃዛ ቢራ እና ድራፍት  ከመጠጣት እንዲቆጠቡ ይመከራሉ ፡፡

የበሽታዉ ስሜት ካጋጠምዎ አፍዎ እና ጉሮሮዎን ሁል ጊዜ ማራስ እንዳለብዎ እንዳይዘነጉ፡፡

ቢያንስ በየ 15 ደቂቃው አንድ ያልቀዘቀዘ ፈሳሽ እንዲጠጡ ይመከራሉ።

ፈሳሽ መዉሰዱ ለምን ይመከራል?

ቫይረሱ  በአፉ ውስጥ ቢገባም እንደ ዉሃና መሠል ፈሳሾችን በምንጠጣበት ግዜ  ወደ ሆድ እንዲንሸራተት ስለሚገደድ እንደነ ጋስትሪክ ያሉ የጨጓራ ​​አሲዶች ቫይረሱን የመግደል ብቃት ስላላቸዉ ነዉ፡፡

ነገር ግን በቂ ፈሳሽ ካልተወሰደ ቫይረሱ በጉሮሮ ቱቦ (Trachea) ዘልቆ ወደ ሳንባ ውስጥ ሊገባ ስለሚችል ለበሽታዉ ተጋላጭነታችንን ያጎላዋል።

በተጨማሪ የፀሐይ ብርሃን  በቂ ሙቀት ቫይረሱን የመግደል  ሐይል ስላለዉ የለበስናቸዉን ልብሶች ወደ እቤት ስንገባ ማስጣቱ ጠቃሚ ነ።

ፀሐይ መሞቁም እንዲሁ ጠቃሚ ሲሆን ቫይታሚን ሲ ያዘሉ ፍራፍሬዎች እና መድሐኒት መዉሰዱ የመከላከል ሐይል ያዳብራል።

ኮሮናቫይረስ (400  ከ ናኖ ሜትሮች እስከ 500  ዲያ ሜትር) መጠን ያለዉ ስለሆነም የፊት ጭንብል (Mask) መጠቀሙ የቫይረሱን መተላለፉን ሊያቆምዉ ይችላል።

በበሽታው የተያዘ ሰው በአጠገባችን ቢያስነጥስ ቫይረሱ መሬት ላይ ሰለሚወድቅ ወደ እርሶ  እንዳይደርስበዎ ለመከላከል 10 ጫማ ያህል እርቆ መቆሞን  ያስታዉሱ።

ቫይረሱ በጠጣር ነገሮች ላይ እስከ 12 ሰዓታት ያህል የመቆየት ብቃት አለዉ። ስለሆነም እንደ በሮች፣ የበር እጀታዎች፣ በአሻራ የሚከፈቱ ሴንሰሮች፣ ብረት ነክና እንጨት ሰር የሆኑ እና የመሳሰሉት ጠንካራ ገጽታዎች ላይ የመቀመጥ ፀባይ ስላለዉ እነዚህን ቁሳቁሶች ከነኩ  እጆትን በደንብ መታጠብ እና / በአልኮል ወይም በማፅጃ ኬሚካሎች ማፅዳትዎን ይስተዉሉ።

በተጨማሪ ቫይረሱ በልብስ ወስጥ ከ 6 እስከ 12 ሰዓታት የመኖር ሐይል አለዉ።

ሆኖም የተለመዱ ሳሙናዎች ሊገድሉት ስለሚችሉ ልብሶቾን ማጠብ አይዘንጉ፡፡

መታጠብ የማይችሉ ልብሶችና ቁስ ነገሮችን ፀሐይላይ በማስጣት ቫይረሱ መከላከል ይችላሉ ፡፡

ወደ እቤቶ ሲገቡ ጫማዎን አዉልቀዉ በረንዳ ላይ ለፀሐይ ማስጣት ይበጃል ጃኬትና ካፖርት የመሳሰሉትንም ማስጣቱ መልካም ነዉ።

ቫይረሱ በእጃችን ላይ የሚቆየው ለ 10 ደቂቃዎች ያህል ብቻ ነዉ፡፡

በዚያን ጊዜ ዓይኖን መንካት እንደሌለብዎ ይወቁ፣ አፍንጫን ወይም ከንፈሮችን በመንካት ቫይረሱ በጉሮሮ ውስጥ እንዲገባ ያስችለዋል ፡፡

ጉሮሮ ውስጥ ሊገባ የሚችል የቫይረስ መጠንን የሚቀንሱ ወይም ሊቀንሱ የሚችሉ ፀረ-ህዋስ  ማፅጃዎችን መጠቀም አስፈላጊ ነዉ።

ለምሳሌ ሊስተሪን ወይም ሃይድሮጂን,እና ፕሮኦክሳይድ ( Listerine or Hydrogen Peroxide) በመጉመጥመጥ እና ጉረሮ ላይ በማንቋረር
መጠቀም ቫይረሱን የገድላል።
ይህን ማድረግ ቫይረሱን ወደ ጉሮሮ   ወደ ሳንባ ውስጥ ከመውረዱ በፊት ያስወግዳል።

ሀይድሮጅን ተቀጣጣይነት ባሕሪ ስላለዉ መጠንቀቁ የሚበጅ ሲሆን በተጨማሪ ለእጅ የምንጠቀመዉን የእጅ ማፅጃም (sanitation)  የመቀጣጠል ባሕሪ ስላለዉ ወደ ኪችን(ማድ ቤት) ስንገባ እጃችን ማድረቁ ተገቢ ነዉ።

ፈጣሪ ይጠብቀን ይጠብቃቹ ፡፡

ኪንግ ኢቲች

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.