የታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ፕላን ለ (Ethiopian Grand Renascence Dam Plan B) – ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ክፍል አንድ)

ኢት-ኢኮኖሚ       /ET- ECONOMYEt 89 የታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ፕላን ለ (Ethiopian Grand Renascence Dam Plan B)   ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ክፍል አንድ)የግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ፣የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ትራምፕ፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ

በኢትዮጵያ 105.3 ሚሊዮን ህዝብ ውስጥ  71.2 ሚሊዮን ህዝብ በጨለማ ውስጥ ይኖራሉ፡፡

‹‹አሣ ጎርጎሪ፣ዘንዶ አወጣ፣

የሰው ፈላጊ፣ የራሱን አጣ!!!››

ከታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ የኤሌትሪክ አገልግሎት ሽያጭ 1 ቢሊዮን ዶላር ወይም ከ33 እስከ 40 ቢሊዮን ብር ገቢ በዓመት ይገኛል!!! የኢትዩጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት ከኢትዩጵያ መስኖና ኤሌትሪክ ሚኒስቴር ዶክተር ኢንጅነር ስለሽ በቀለ  መረጃ መሠረት ‹‹ኢትዩጵያ ከውሃ 45 ሽህ ሜጋ ዋት፣ ከንፋስ 1.3 ሚሊዩን ሜጋዋት፣ ከእንፋሎት 10 ሽህ ሜጋ ዋት፣ ከካርቦን ኒውትራል እና ከሌሎችም ኃይል ማመንጫዎች ከፍተኛ ኃይል ለማምረት ዕምቅ አቅም አላት›› ከወሬው ባሻገር ያለው እውነት ግን   የኤሌትሪክ ኃይል በማመንጨት ላይ ያሉ መልካዋከና፣ አዋሽ 1 እና 2፣ ተከዜ፣ ጣና በለስ፣ ግልገል ጊቤ 1 እና 2፣ ፊንጫ አመርቲ ነሼን ጨምሮ ሌሎችም የውሃና የንፋስ ኃይል ማመንጫዎች ተደማምረው 2300 ሜጋዋት እና የግልገል ጊቤ ሦስት 1870 ሜጋዋት ጋር 4260 ሜጋ ዋት አቅም ይኖራታል፡፡ የህዳሴው ግድብ  6450 ሜጋዋት የሃይድሮኤሌትሪክ ሃይል ግንባታ ሲጠናቀቅ 10 ሽህ ሜጋ ዋት አቅም ይኖራታል፡፡ ከሃገሪቱ ህዝብ 70 በመቶው በጨለማ ውስጥ ይኖራል ማለትም የመብራት አገልግሎት አያገኝም፣በማለት ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ በሌላ በኩል  የኢትዩጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት መሥሪያ ቤት  በአሁኑ ወቅት 2 ሚሊዮን 500 ሽህ  ደንበኞች እንዳሉት ገልፆል ስለዚህ ከ100 ሚሊዩን ህዝብ ውስጥ 2.5 ሚሊዮን ህዝብ ብቻ የመብራት አገልግሎት ይደርሰዋል ማለት ነው፡፡

ለኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ፣ ለኢትዮጵያዊያን የጋራ ግበረ ኃይል፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ፣ ለኢትዮጵያውያን ተጋሩ፣ ለሁሉም ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችና የሲቪክ ማህበራቶች፡- የታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት በአሜሪካና ግብፅ መንግስት ተፅዕኖ ፈጣሪነት ግድቡ በ21 ዓመታት ውስጥ እንዲሞላ ኢትዮጵያን አስገድደው በስምምነቱ ላይ እንድትፈርም አስገድደዋል፡፡ ክብርና ምስጋና ለኢትዮጵያ ተደራዳሪ ብድንና ለዶክተር አብይ መንግሥት ይድረሳችሁ፡፡ በምጣኔ ኃብት () ትምህርት ግድቡ በ21 ዓመታት ውስጥ ይሞላ ሲባል ከታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ የኤሌትሪክ አገልግሎት ሽያጭ ሃገሪቱ የምታጣው በትንሹ 21 ቢሊዮን ዶላር በሃያ አንድ ዓመታት ውስጥ እንደምታጣ በቀላሉ እናስረዳለን፡፡ በዚህም ምክንያት ለግድቡ ፕሮጀክት ህዝብ በገንዘብና በጉልበት ያዋጣውና የልማትና ብልፅግና ተስፋው ውሃ በላው ማለት ነው፡፡ ሃገሪቱ ያለባትን የባህር ማዶ ዕዳ ከ50 እስከ 60 ቢሊዮን ዶላር ብድር ለመክፈልም  አትችልም ማለት ነው፡፡ የሃገራችንን እድገትና የህዝባችንን ብልፅግና ማየት የማይሹ ከፍተኛ የፖለቲካ ሴራ ጠንስሰውብናል፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት በመጣ ጊዜ በህብረት በመተባበርና በጋራ በመመከት ሃገሩንና ህዝቡን እንደሚታደግ ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ የአሜሪካና ግብፅ መንግስት በዚህ አሳፋሪ የፖለቲካ ሴራ ከገፉበትና ግድቡት ለማውደም ካቀዱ የኢትዮጵያ ህዝብ በአንደኛ ደረጃ ማድረግ የሚገባው ተግባራት የአባይ ወንዝ ትልልቅ ገባር ወንዞችና አነስተኛ ገባር ጅረቶች ፍሰት አቅጣጫ በማስቀየር (በለመድነው የወንዝ ጠለፋ) በሃገር ውስጥ ውሃችንን በማስቀረት በመስኖ ልማት ሥራ ላይ ማዋል ያስፈልጋል፡፡

 

ከታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ፕላን ለ (Ethiopian Grand Renascence Dam Plan B)

የጥናቱ ረቂቅ (Abstract)፡- የኢትዮጵያ የከርሰ ምድር ውሃ ኃብት 26 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ  ይገመታል፡፡ አጠቃላይ  ለመስኖ ልማት የሚውል 5.3 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በሃገሪቱ ውስጥ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚ ዘርፍ የነፍስ ወከፍ የሰብል ምርት ፍጆታ በአንደኛው እድገትና ትራንስፎርሜሽን ዘመን  2.7 ሚሊዮን ኩንታል የነበረ ሲሆን፣ በሁለተኛው እድገትና ትራንስፎርሜሽን ዘመን  4 ኩንታል በዓመት  እንዲደርስ እቅድ ተይዞል፡፡  በ2007 ዓ/ም 270 ሚሊዮን ኩንታል የሰብል ምርት የነበረ ሲሆን በ2012ዓ/ም 405 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመድረስ ዕቅድ አለ፡፡ በግብርና የመስኖ እርሻ 6,570 ሄክታር መሬት ፣ ጥናትና ዲዛይን የተሠራላቸው የመስኖ እሳች 462,114 ሄክታር መሬት Irrigation ▣ Rehabilitation – 6,570 ha ▣ Feasibility and Design 462,114ha — 1,208,448 ha ▣ Construction 127,242.6 — 785,582.2 ha ይሄን በማድረግ ሃገራችንን በምግብ እራሶን እንዱትችል በማድረግ ህዝባችንን ከርሃብና ጠኔ ማዳን እንችላለን፡፡

 • የህወሓት/ብልፅግና ኢህአዴግ መንግሥት በኢትዮጵያ ከ8 ሚሊዮን ህዝብ፣ ሴፍቲ ኔት ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ በገጠርና በአዲስ አበባ እስከ ግማሽ ሚሊዩን ህዝብ መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች እርዳታ ይሰፈርላቸዋል፡፡
 • የህወሓት/ብልፅግና ኢህአዴግ መንግሥት በኢትዮጵያ ከከ5 እስከ 15 ሚሊዮን ህዝብ፣ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ አስቸኳይ እርዳታዎች በየአመቱ እንደሚያስፈልጋቸው ይታወቃል፡፡ ሃገሪቱ በምግብ ራሶን አልቻለችም፡፡
 • በኢትዮጵያ 5.8 ሚሊዮን ህፃናቶች ማለትም 40 በመቶ ከአምስት ዓመት በታች የሚገኙ ህፃናት በተመጣጣኝ ምግብ እጥረት ወይም በአቀንጭራ ተጠቂዎች ናቸው፡፡ ሁለት ሚሊዮን ህፃናት ደግሞ ዝግምተኛ የአይምሮ እድገት እንዳላቸው ጥናቶች ይገልፃሉ፡፡
 • በ2013 እኤአ በኢትዮጵያ3 ሚሊዮን ህዝብ ውስጥ 71.2 ሚሊዮን ህዝብ በጨለማ ውስጥ ይኖራሉ፡፡
 • ከጠቅላላው ህዝብ ውስጥ 24 በመቶ የኤሌትሪክ አገልግሎት ሲያገኝ ከዚህ ውስጥ በከተማ ንዋሪዎች 85 በመቶ ተጠቃሚ ሲሆኑ በገጠር ነዋሪዎች 10 በመቶ ብቻ የኤሌትሪክ አገልግሎትና የመብራት ተደራሽነት አላቸው፡፡
 • የሃገሪቱ ሁለተኛ ዜጋዎቾን ጨለማ ውስጥ በማኖር የኤሌትሪክ አገልግሎት ሳትሰጣቸው ለጎረቤት አገራቶች ጂቡቲ፣ ሱዳንና ኬንያ ዜጎች በርካሽ ዋጋ ትሸጣለች፡፡
 • ማጠቃለያ 2012 ዓ/ም ብሄራዊ ምርጫ፣ በኢትዮጵያ 30 ሚሊዮን ወጣቶች ሥራ አጦች ናቸው፡፡ የወጣቱን የሥራ አጥነት ጥያቄዎች ለመመለስ በ2012 ዓ/ም ምርጫ ውድድር ለሥልጣን የሚፎካከሩ ፓርቲዎች በፖለቲካ ፓርቲ ፕሮግራማቸው ውስጥ እርስ በእርስ ሲፎካከሩ ‹‹ለሦስት ሚሊዮን ወጣቶች ሥራ እፈጥራለሁ!፣ ለአምስት ሚሊዮን ወጣቶች ሥራ እፈጥራለሁ!›› በሚል እቅዳቸውን በእውቀት ላይ የተመሠረተ ውድድር በማድረግ ለ30 ሚሊዩን ወጣቶች የሥራ ዕድል ፍጥረው ወገናቸውን መታደግ ብቻ ነው ያለው አማራጭ፡፡ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የኦሮሞ ቄሮ፣ የአማራ ፋኖ፣ የጉራጌ ዘርማ፣ የሲዳማው አጀቶ ወዘተ ሥራ በመፍጠር ህይወታቸውን እንዲመሩ ማድረግና የጥፋት ኃይል መጠቀሚያ እንዳይሆኑ መጠበቅ ኃላፊነት አለባችሁ እንላለን፡፡ ይህን በማይወጡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተጠያቂ ሆነው ለፍርድ እንደሚቀርቡ በሃገራችን ህግና ደንብ የህግ ልዕልና እንዲከበር አበክረው መስራት ይጠበቅባቸዋል እንላለን፡፡ በቀጣዮን የ2012 ዓ/ም ብሄራዊ ምርጫ ሁሉም ፖለቲከኞች የባህር ማዶ መንግሥታት ጣልቃ ገብነትን በመዋጋት የጠላት ተላላኪ ባንዳ ባለመሆን፣ የሃገሪቱን የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳይ ፍኖተ ካርታ በማርቀቅ ለህዝብ ብልፅግና ለሃገር እድገት የበኩላችሁን እንድትወጡ ታሪካዊ ኃላፊነት በመላው ኢትዮጵያዊ ዜጋ ስም ቃል እንድትገቡ እንጠይቃለን፡፡

ከታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን የኤሌትሪክ አገልግሎት ወደ መስኖ ፕሮጀክትነት የመቀየር ጥናት

መስኖ ፕሮጀክትነት የተቀነባበረ ተለዋጭ ፕሮግራም በሃገራችን ሙያተኞች ከወዲሁ ተጠንቶ መቀመጥ አስፈላጊ ነው እንላለን፡፡ በአንደኛ ደረጃ የአባይ ወንዝ ትልልቅ ገባር ወንዞችና በሁለተኛ ደረጃ፣ አነስተኛ ገባር ጅረቶች ለመጥለፍ አስፈላጊ ጥናቶች፣ በባለሙያዎች  ከወዲሁ ማስጠናት ያስፈልጋል እንላለን፡፡  ከነዚህም ጥናቶች ውስጥ፡-

 • አትባራ ወንዝ፣ መረብ ወንዝ (ወይም ጋሽ ወንዝ ከአትባራ ወንዝ ጋር የሚቀላቀለው ውሃ በሞላ ጊዜ ብቻ ነው፡፡) እንዲሁም ኦቤል ወንዝ ገባሮች ናቸው፡፡
 • የተከዜ ወይም ሰቲት ወንዝ የሚቀላቀሉ አነስተኛ ገባር ጅረቶች ውስጥ ዘሪማ፣ አጽባ፣ ዋሪ ወንዝ እና ባላጋስ ወንዝ፣ አንገርብ ወንዝ፣ ሽንፋ ወንዝ ጋሪ ወንዞች ናቸው፡፡
 • ጥቁር አባይ (ብሉ ናይል) ወንዝ ገባር ወንዞች አነስተኛ ገባር ጅረቶች ውስጥ ራሃድ ወንዝ፣ ዲንድር ወንዝ፣ በለስ ወንዝ፣ ዳቡስ ወንዝ፣ ዴዴሳ ወንዝ (ገባሪ ሃንገር ወይም አንጋር ወንዝ፣ ገባሪ ዋጃ ወንዝ ) ናቸው፡፡
 • ጉላ ወንዝ፣ ጉደር ወንዝ፣ ሙገር ወንዝ፣ ጀማ ወንዝ (ገባር ውጭት ወንዝ፣ ገባር ቀጨኔ ወንዝ)፣ ሮቤ ወንዝ (ገባር ደንቢ ወንዝ)፣ ዋላቃ ወንዝ፣ ባሺሎ (ገባር ጨጨሆ ወንዝ) ወደ ጣና ሃይቅ የሚፈስው ትንሹ አባይ፣ መገጭ ወንዝ (ገባር ትንሹ አንገርብ ወንዝ )፣ ርብ ወንዝ፣ ጉማራ ወንዝ ናቸው፡፡ የአዳራ ወንዝ ወደ ደቡብ ሱዳን ድንበርና ወሰን ሰብሮ ቤት ለንቦሳ ይሉታል፡፡ ያቡስ ወንዝና ጋጋ ወንዝ ወይም ደቅ ሶንካ ስት ገባር ወንዞች ናቸው፡፡
 • ሶባት ወንዝ ወደ ደቡብ ሱዳን ድንበር ዘልሎ ያቆርጣል ገባሩ የሆኑት ባሮ ወንዝ፣ (አነስተኛ ገባር ጅረቶች ውስጥ ጅካዎ ወንዝ፣ አሌሮ ወይም አልዌሮ ወንዝ)፣ ለብርብር ወንዝ (ዲፓ ወንዝ ሲገብር) (ኮባራ ወንዝን ያስገብራል) (ኮርሳ ወንዝ ይገብራል)፣ ገባ ወንዝ (ሱር ወንዝ ይገብራል) ፒቡር ወንዝ፣ (ጊሎ ወንዝና አኮቦ ወንዞች) ይገብራሉ፡፡ እነዚህ ሁሉ ወንዞች በስምንቱ የኢትዮጵያ ክልሎች ውስጥ ይገኛሉ፡፡ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ፕላን ለ ከኤሌትሪክ አገልግሎት ወደ መስኖ ፕሮጀክትነት በመቀየር ሃገሪቱ በምግብ እራሶን እንድትችል ህዝቡን ከወዲሁ በስነልቦና በማዘጋጀት ታሪካዊ ኃላፊነታችንን መወጣት የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው፡፡ የኢትዮጵያን ፕላን-ለ  ለግብፅ ህዝብና መንግሥት ከወዲሁ ማሳወቅ አስፈላጊ ነው እንላለን፡፡

 

{1} በኢትዮጵያ ድንበር አቆራጭ ወንዞች ወደ ሜዲትራንያ ባህር የሚገቡ፣ ጥቁርና ነጭ አባይ ወንዝ በኢትዮጵያ ሁሉንም ክልሎች አቆራርጦ በሱዳን በኩል፣ በግብፅ አድርጎ ሜዲትራንያ ባህር ይገባል፡፡ የአባይ ወንዝ ትልልቅ ገባር ወንዞችና አነስተኛ ገባር ጅረቶች ተቀላቅለው ድንበርና ወሰን እየከሉ ይጎዛሉ፡፡ አትባራ ወንዝ፣ መረብ ወንዝ (ወይም ጋሽ ወንዝ ከአትባራ ወንዝ ጋር የሚቀላቀለው ውሃ በሞላ ጊዜ ብቻ ነው፡፡) እንዲሁም ኦቤል ወንዝ ገባሮች ናቸው፡፡ የተከዜ ወይም ሰቲት ወንዝ ገባሪ ዘሪማ፣ አጽባ፣ ዋሪ ወንዝ እና ባላጋስ ወንዝ፣ አንገርብ ወንዝ፣ ሽንፋ ወንዝ ጋሪ ወንዞች ናቸው፡፡ ጥቁር አባይ (ብሉ ናይል) ወንዝ ገባር ወንዞች ራሃድ ወንዝ፣ ዲንድር ወንዝ፣ በለስ ወንዝ፣ ዳቡስ ወንዝ፣ ዴዴሳ ወንዝ (ገባሪ ሃንገር ወይም አንጋር ወንዝ፣ ገባሪ ዋጃ ወንዝ ) ናቸው፡፡ ጉላ ወንዝ፣ ጉደር ወንዝ፣ ሙገር ወንዝ፣  ጀማ ወንዝ (ገባር ውጭት ወንዝ፣ ገባር ቀጨኔ ወንዝ)፣ ሮቤ ወንዝ (ገባር ደንቢ ወንዝ)፣ ዋላቃ ወንዝ፣ ባሺሎ (ገባር ጨጨሆ ወንዝ) ወደ ጣና ሃይቅ የሚፈስው ትንሹ አባይ፣ መገጭ ወንዝ (ገባር ትንሹ አንገርብ ወንዝ )፣ ርብ ወንዝ፣ ጉማራ ወንዝ ናቸው፡፡ የአዳራ ወንዝ ወደ ደቡብ ሱዳን ድንበርና ወሰን ሰብሮ ቤት ለንቦሳ ይሉታል፡፡ ያቡስ ወንዝና ጋጋ ወንዝ ወይም ደቅ ሶንካ ስት ገባር ወንዞች ናቸው፡፡ ሶባት ወንዝ ወደ ደቡብ ሱዳን  ድንበር ዘልሎ ያቆርጣል ገባሩ የሆኑት  ባሮ ወንዝ፣  (ገባር ጅካዎ ወንዝ፣ አሌሮ ወይም አልዌሮ ወንዝ)፣ ለብርብር ወንዝ (ዲፓ ወንዝ ሲገብር) (ኮባራ ወንዝን ያስገብራል) (ኮርሳ ወንዝ ይገብራል)፣ ገባ ወንዝ (ሱር ወንዝ ይገብራል) ፒቡር ወንዝ፣ (ጊሎ ወንዝና አኮቦ ወንዞች) ይገብራሉ፡፡ እነዚህ ሁሉ ወንዞች ኖረውም ሃገሪቱ በምግብ እራሶን እስካሁን አልቻለችም፡፡

 

{2} በኢትዮጵያ ድንበር አቆራጭ ወንዞች ወደ ህንድ ውቅያኖስ የሚገቡ፣ ጁባ ወንዝ እና የሸበሌ ወንዝ ታፋሰስ ሸለቆ አንዱ ነው፡፡ ጁባ ወንዝ፣ ገባር ሸበሌ ወንዝ (ገባሩ ፋፈን ወንዝ ሸበሌ የሚደርሰው ውሃ በሞላ ጊዜ ነው፣ ገባሩ ጀረር ወንዝ)፣ ኤረር ወንዝ፣ ራሚስ ወንዝ(ገባር ጋለቲ ወንዝ)፣ዱንጌታ ወንዝ (ገባሩ ጎሎልቻ ወንዝ ) ናቸው፡፡ ገናሌ ዶርያ ወንዝ ገባሮቹ መና ወንዝ፣ ወይብ ወይም ጌስትሮ ወንዝ እንዲሁም ወልመልና ዳዋ ወንዝ ናቸው፡፡

 

{3} በኢትዮጵያ ድንበር አቆራጭ ወንዞች ወደ በርሃ አፋር ሰምጥ ሸለቆ  የሚሰምጡ፣ አዋሽ ወንዝ  ገባሮቹ ሎጊያ ወንዝ፣ ሚሌ ወንዝ (አላና ጎሊማ ወንዞች  ገባሮቹ ናቸው፡፡) እንዲሁም ቦርከና ወንዝ፣ አጣዬ ወንዝ፣  ሃዋዲ፣ ቀቤና ወንዝ፣ ገርማማ ወይም ቀስም ወንዝ፣ ዱርክሃም ወንዝ፣ ከለታ ወንዝ፣ ሞጆ ወንዝ፣ አቃቂ ወንዝ እንዲሁም ደቻቱ ወንዞች ናቸው፡፡ ህወኃት/ኢህአዴግ 27 አመታት አገዛዝ በምግብ እራሳችንን አልቻልንም፡፡

 

{4} በኢትዮጵያ ድንበር አቆራጭ ወንዞች ወደ ሃይቆች ውስጥ  የሚቀላቀሉ፣ ዘዋይ ሃይቅ ውስጥ የሚገቡ መቂና ካታር ወንዞች ናቸው፡፡ አባያ ሃይቅ የሚጠልቁ ደግሞ  ቢላቴ ወንዝና ጊዳቦ ወንዞች ናቸው፡፡  ጫሞ ሃይቅ ውስጥ ኩልፎ ወንዝ ይገባል፡፡ ጨው ባህር ሃይቅ ውስጥ  ወይጦ ወንዝ ገባሩን ሳጋን ወንዝን አስከትሎ ይገባል፡፡  ቱርካና ሃይቅ ውስጥ የሚቀላቀሉ ትልልቅ ወንዞች ክቢሽ ወንዝና ኦሞ ወንዞች ናቸው፡፡ ኦሞ ወንዝ የሚቀላቀለው ኡስኖ ወንዝ ገባሮቹን  ማንጎ ወንዝና ነሪ ወንዞችን ይዞ፣ ሙይ ወንዝ፣ ማንትሳ ወንዝ፣ ዚጂና ወንዝ፣ ዲንቺያ ወንዝ፣ ጎጀብ ወንዝ፣ ጊቤ ወንዝ ገባሮቹን ግልገል ጊቤ ወንዞች ይዞ እንዲሁም ዋቢ ወንዞች በቱርካና ሃይቅ ውስጥ ይገባሉ፡፡ የውሃ ኃብታችንን አልተጠቀምንበትም፡፡

ኢትዮጵያ 12 የውሓ ተፋሰስ ሸለቆዎች ገጸ ምድር 123 ቢሊዮን ሜትር ኪዬብ የሚገመት የውሃ ኃብት  ሲኖራት ከ80 እስከ 90 በመቶ የሚሆነው ድርሻ ያላቸው ከባሮ አኮቦ፣ አባይ፣ ተከዜ፣ ኦሞና ጊቤ ወንዞች ናቸው፡፡ (Ethiopia has 12 River Basins with estimated Surface water resources potential of 123 bm3 (BaroAkobo, Abbay, Tekeze and Omo Ghibe contribute 80%-90%) ኢትዮጵያ  አስራአንድ  ንፁህ የውሃ ሃብት፣ በስምት ሸላቆው ውስጥ ዘጠኝ የጨው(ሳሊን) ሃይቆች፣ አራት ክሬተር ሃይቆች በአጠቃላይ የተፈጥሮ ሃይቆቹ 7,500km2 ኪሎሜትር ስኩየር ገጸ ምድር ስፋት አላቸው፡፡

{II} የኢትዩጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት የኤሌትሪክ ጅረት ቆቶች የተዘረጉትና ሥርጭታቸው ድንበር የለሽና ወሰን የለሽ እንዲያውም የሃገር ድንበርና ወሰነ ዘለል በመሆን ከኢትዮጵያ ሃገረ ኬኒያ፣ ሃገረ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ጅቡቲ፣ ወዘተ ድረስ የተዘረጋ የኤሌትሪክ ኃይልና፣ የቴሌኮሙኒኬሽን መስመር፣ መሆኑን ልብ ሊሉ ይገባል፡፡  በኢትዮጵያ አጠቃላይ 45 ሽህ ሜጋ ዋት የኤሌትሪክ ኃይል ማመንጨት የሚችሉ  የውሃ፣ የንፋስ፣ የፀሃይና  የጅዋተርማል የኢነርጅ/ የሃይል ሃብት በሃገሪቱ ይገኛል፡፡

እንዲሁም አስራአንድ ዋና ርግረግማ ሥፍራዎችና ርጥበታማ ቦታዎች ይገኛሉ፡፡ Ethiopia has 11 freshwater and nine saline lakes, four crater lakes and over 12 major swamps and wetlands. Most of the lakes are in the Rift Valley. (The surface area of these natural lakes totals about 7,500km2 / ➢ Ground Water Resources estimated to 26 bm3? ➢ Total potential of Irrigable land 5.3 million hectares/ ➢ Hydropower Potential > 45, 000 MW. Energy Generation 714 MW to 3270 MW 2000 MW (62%)▣ Transmission line 8,380 km to 14,792 km 12,147 km (82%) ▣ Electricity Access (%) 16 % to 50 % 41 % ▣ (Number of villages) 648 to 6000 5,163 (78 %) Energy Hydropower Generation 2,000 MW  8,000-10,000 MW/ Transmission 11,440 km  17,000 km/ ▣Distribution 126,038km  258,038 km  ▣ No. of customers 2 million 4 million▣ Electricity Access 41% 75%

የኢትዩጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት ከኢትዩጵያ መስኖና ኤሌትሪክ ሚኒስቴር መረጃ መሠረት‹‹ኢትዩጵያ ከውሃ 45 ሽህ ሜጋ ዋት፣ ከንፋስ 1.3 ሚሊዩን ሜጋዋት፣ ከእንፋሎት 10 ሽህ ሜጋ ዋት፣ ከካርቦን ኒውትራል እና ከሌሎችም ኃይል ማመንጫዎች ከፍተኛ ኃይል ለማምረት ዕምቅ አቅም አላት›› ከወሬው ባሻገር ያለው እውነት ግን   የኤሌትሪክ ኃይል በማመንጨት ላይ ያሉ መልካዋከና፣ አዋሽ 1 እና 2፣ ተከዜ፣ ጣና በለስ፣ ግልገል ጊቤ 1 እና 2፣ ፊንጫ አመርቲ ነሼን ጨምሮ ሌሎችም የውሃና የንፋስ ኃይል ማመንጫዎች ተደማምረው 2300 ሜጋዋት እና የግልገል ጊቤ ሦስት 1870 ሜጋዋት ጋር 4260 ሜጋ ዋት አቅም ይኖራታል፡፡

የህዳሴው ግድብ  6450 ሜጋዋት የሃይድሮኤሌትሪክ ሃይል ግንባታ ሲጠናቀቅ 10 ሽህ ሜጋ ዋት አቅም ይኖራታል፡፡ ከሃገሪቱ ህዝብ 70 በመቶው በጨለማ ውስጥ ይኖራል ማለትም የመብራት አገልግሎት አያገኝም፣በማለት ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ በሌላ በኩል  የኢትዩጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት መሥሪያ ቤት  በአሁኑ ወቅት 2 ሚሊዮን 500 ሽህ  ደንበኞች እንዳሉት ገልፆል ስለዚህ ከ100 ሚሊዩን ህዝብ ውስጥ 2.5 ሚሊዮን ህዝብ ብቻ የመብራት አገልግሎት ይደርሰዋል ማለት ነው፡፡ የኢትዩጵያ ኤሌትሪክ ኃይል፣ በውሃ ኤሌትሪክ ኃይል ማመንጨት አቅም በመጭዎቹ አምስት አመታት ውስጥ 17 ሽህ ሜጋዋት  ኃይል የሚያመነጩ ፕሮጀክቶችን ወደ ሥራ  ለማስገባት አቅዳል፡፡

‹በሌላ በኩልም በአሜሪካና በዓለም ባንክ አመቻችነት የግድቡን የውኃ አሞላልና አለቃቀቅን በተመለከተ ሲደረግ የቆየው ድርድር ውጤት የኢትዮጵያን ጥቅም የሚጎዳ በመሆኑ፣ የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን የአገሪቱን ሉዓላዊነትና ጥቅም የሚያስከብር የድርድር ሰነድ እንዲያዘጋጅ በመንግሥት ታዞ ሰነዱን በማዘጋጀት ላይ እንደሚገኝ ጠቁመዋል።›

በተመሳሳይ ‹በተለያዩ አገሮች የሚኖሩና ‹‹ኢትዮጵያዊነት›› የሚባል ኮሚቴ ያቋቋሙ 52 ኢትዮጵያውያን ምሁራንና ባለሙያዎች 12 ምክንያቶችን የዘረዘሩበትን ደብዳቤ በማያያዝ፣ የህዳሴ ግድቡ ውይይት እየተመራ ያለበት አግባብ ልክ አይደለም ሲሉ በተለይ ግብፅን የኮነኑበትን ፊርማ ለአሥር አገሮችና የዓለም አቀፍ ተቋማት አቀረቡ፡፡ ደብዳቤ ከነፊርማው፣ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ፣ ለፓን አፍሪካ ፓርላማ ፕሬዚዳንት፣ ለአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ፣ ለአሜሪካ ፕሬዚዳንት፣ ለሩሲያ ፕሬዚዳንት፣ ለዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት፣ ለግብፅ ፕሬዚዳንት፣ ለዓረብ ፓርላማ አፈ ጉባዔ፣ ለግብፅ ምሁራንና ባለሙያዎች፣ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲደርስ የታለመ ነው፡፡› ብለዋል፡፡

 

የአባይ ገባሮች እንጠልፋለን! አባይን ከኤሌትሪክ ኃይል ወደ መስኖ ልማትነት እንቀይራለን!

የህዳሴው ግድብ የኤሌትሪክ ፕሮጀክት ሲከሽፍ የመስኖ  ፕሮጀክት ይቀጥላል!!!

 

4 Comments

 1. Gojjam, the owner of Abay, is forgotten. Tigray is brightened while Gojjam stays dark. Gojjam is not represented in the negotiation. Rather looks what is going on as an outsider while others play active role. Gojjam imports governers from Gonder. The fate of Gojjam is determined by those who come beyond Abay. Gojjam is thrown in a ditch where it can not come out. The people of Gojjam are not aware of what is going on. At this civilized world, it is Gojjam which lets others rule over it, and loot its resources. Gojjames are dancing to celebrate Amhara Unity, but United Amhara has shadowed their sight and thinking. A part of a nation which had a glittering historical background, has become gloom due to systematic oppression.

 2. ጽሁፉ ቆንጆ ሀሳብ ይዟል። ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብቷ የመበልፀግ መብት አላት ።
  በዓለም አቀፍ አግባብ ጉልህ ጉዳት ያለማድረስ መርህ የሚታየው ከፍትሐዊ ተጠቃሚነት መርህ ቀጥሎ ነው።
  የግብጽንና ደጋፊዎችዋን ጫና መመከት የሚቻለዉ ከህዳሴ ሌላ የአባይ ገባሮችን ጅረቶችንና ዝናብን በስፋትና በስኬት በመጠቀም ነዉ። በየወረዳዉ አርሶ አደሩን ድጋፍና ስልጠና መስጠት።
  ኢትዮጵያ የታቀደላትን የባርነት ዉል መቀበል የለባትም ።
  ግብፅ ስግብግብነትን ትታ የትብብር መንፈስ እስክትቀበል (በተለዋዋጭ የዉሀ ፍላጎትና ተፈጥሮ እሳቤ) ከአሞላል መመሪያ ውጪ ምንም አይነት ጠንካራና ውልና በቁጥር የተተመነ ግዴታ መፈረም አይኖርባትም።
  የፈረመችው DOP ዲክላሬሽን እንጂ ውል አይደለም ።

 3. Mereja እንደዘገበው፣
  “የአሜሪካ ሽምግልና በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ትክክል አይደለም – የጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርከል” Bitteschön!

  Rhein ጫፍ ላይ የምትገኘዋ Strasbourg ኤለክትሪክሲተት ሳይኖራት ብትቀርና፣ እንዲሁም የ’Köln(የኮሎኝ) ኗሪዎች በ’Rhein (ራይን)ዉሃ መገልገልንም ቢከለከሉ፣ ይሄ ሁሉ ደግሞ የ’Rhein ውሃን ሆላንድ ለእንግሊዝ ልትሸጥ ስለፈለገች አይነት ነገር ቢፈጠር፣ የፈረንሳይና የጀርመን ህዝብ ምን ባለ ነበር? ዳግማዊ French Revolution ወይንም ደግሞ ዳግማዊ የ’American civil War’ን አይነት ነገር ያስነሳ ነበር::

  መላ ኢትዮጵያውያንም ረቮሉሹኑን ለመስራት ወይንም ደግሞ ግብግቡን ለመቋቋም ዝግጁ መሆን አለባቸው፣ የገዛ ውሃቸውንና አፈራቸውን ተጠቃሚዎች ለመሆ..!!

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.