ግጥም መፀለይ አሁን ነው ! – አሸናፊ ዋቅቶላ፣ ሕ/ዶ -የውስጥ ሕክምና ባለሙያ March 18, 2023 by ዘ-ሐበሻ ቋንቋው በረከተ ፣ መግባቢያው ቀነሰ፣ አንባጓሮ በዛ፣ ማዳመጥ አነሰ፣ ወጣት ጯሂ ሆነ፣ ባዛውንቱም ባሰ፣ አማኝ ነኝ የሚለው፣ እዚያም ያልደረሰ፣ ሁሉም ዓለም ይላል፣ዓለም ዓለም ዓለም! Read More
ግጥም ምሁር ሆይ ምሁር ሁን! March 4, 2023 by ዘ-ሐበሻ ተጅብ አፍ አህያ ተቀበሮ ሽል ውስጥ የሚመኝ በግን፣ ተእባብ እንቁላልም ሲጠብቅ የሚውል የእርግብ ጫጩቶችን ጅላንፎና ሆዳም ደማገጎ ምሁር ገደለ አገሪቱን፡፡ እንደ ዘፍጥረቱ በእባብ ተመስሎ በእግሩም እየሄደ፣ ምላሱን አትብቶ መርዝ በማር ለውሶ Read More
ግጥም አትሩጡ፤ ፈረሰኛው ይመጣል March 4, 2023 by ዘ-ሐበሻ አማራ ሊገል፣ በሜንጫ ቆርጦ ሸኔ ተብሎ ስሙን ለውጦ ዐብይ መጣ ዓይኑን አፍጦ ወይ መሸሸጊያ ትንሽ ቁጥቋጦ፡፡ ተሸሽገህስ የታባክ ልትደርስ? እንኳን ቁጥቋጦ መኖርያ የሰስ ብትገባም Read More
ግጥም ጻድቅ እያሰፈጀን እርጉም እያመለክን መኖር ቀጥለናል! February 26, 2023 by ዘ-ሐበሻ መለኮት መላእክት ህሊና ሰውነት ታሪክ ምን ይለናል? ጻድቅ እያስፈጀን እርጉም እያመለክን መኖር ቀጥለናል፡፡ ጭራቁን ዘንዶውን እባቡን ተኩላን ሙሴና እያሱ እያልን፣ በዜማ ያወደስን የአገር መሲህ እያልን ተእግራቸው ተደፍተን፣ የፍትህ ጠበቃን Read More
ግጥም አድዋ ተናገር !! ( አሥራደው ከፈረንሳይ ) February 23, 2023 by ዘ-ሐበሻ እምቢኝ ለማተቤ – እምቢኝ ላገር ብሎ ፤ ሚስትና ልጆቹን – እርግፍ አርጎ ጥሎ፤ እርሻው አይታረስ! – አረም ይብላው ብሎ፤ አረም እንዳይበቅል – ባድዋ ተራራ፤ Read More
ግጥም የእሁድ እንጉርጉሮዬ – የእሁድ እንጉርጉሮዬ February 12, 2023 by ዘ-ሐበሻ የእሁድ እንጉርጉሮዬ ጨለማው ረዘመ~ ምንም አልታየን፣ ጀንበር ብልጭ ብላ~ቀን በወጣልን። በረጅም ሩጫ ~ ኖረን ስናሸንፍ፣ ወደ ሁዋላ ሆነ ~ላጭሩ ስንከንፍ ። በጊዜ ውንበዳ~ መላ Read More
ግጥም የት ሄደች ኢትዮጵያ (አንዱ ዓለም ተፈራ) February 9, 2023 by ዘ-ሐበሻ የቅድመ ታሪክ የሰው ልጅ መስፈሪያ ሆና አሻራውን አስቀምጦባት፣ የሰው ዘር መብቀያ የሃይማኖቶች ሁሉ መሬት፣ የብዙዎች መሰብሰቢያ የረጅም ታሪክ ባለቤት፤ ያብሮ መኖር የነፃነት የግብረገብ አምድ Read More
ግጥም ይድረስልኝ ላንተ በቁምህ ለሞትከው በደም ተጨማልቀህ ገምተህ ለሸተትከው February 9, 2023 by ዘ-ሐበሻ ይድረስልኝ ላንተ በቁምህ ለሞትከው በደም ተጨማልቀህ ገምተህ ለሸተትከው ክቡር አልልህም ክብር የት ታውቅና ዶክተር አልልህም ምኑን ተማርክና ሃገር ሞተች እንጂ ባንተ ድድብና እስኪ ልጠይቅህ Read More
ግጥም በደም የጨቀዬው የሳሪዮስ መስቀል February 8, 2023 by ዘ-ሐበሻ በደም የጨቀዬው የሳሪዮስ መስቀል፣ ባልነበር ልዩነት ባልተሰራ በደል፣ መንጋውን ሰብስቦ ይላል እንበቀል። የኦነግ ሲኖዶስ የጨበጠው መስቀል፣ ይላል ግደል!ግደል! ይላል ስቀል!ስቀል! ከፍ ካለው ቦታ Read More
ግጥም የመጨረሻው ደወል! (አሥራደው ከፈረንሳይ) February 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኳ! ኳ! ኳ! ይላል፤ በማርያም ደጃፍ – በገብርኤል፤ በጎርጊስ ደጅ – በሩፋኤል፤ በጨርቆስ ደጃፍ – በአማኑኤል፤ በተክልዬ – በሚካኤል፤ ኳ! ኳ! ኳ! እያለ፤ የመጨረሻው Read More
ግጥም ከንቱ ሆይ! – በላይነህ አባተ January 25, 2023 by ዘ-ሐበሻ አእምሮ አሸክሞ በአምሳሉ ቢፈጥርህ፣ የሆድ ቀፈት ጋርዶህ ልቡና አልቦ የሆንክ፣ እንኳንስ ሰማዩ ላይ ሆኖ የሚያይህ፣ ምድሩም “ጉድ ነው” ብሏል ነገ የሚውጥህ፡፡ በሥራው መዝነው ብትባል Read More
ግጥም ይድረስ ለሚመለከተው January 18, 2023 by ዘ-ሐበሻ የሚጫወት የፖለቲካ ገበጣ ገጣባ፣ አንኮላ፣ ባዶ ሌጣ እንደ እስስት ተለዋዋጭ ለምዕራብ-ምሥራቅ አሽቃባጭ፣ ትናንት ግፋ በለው ጦረኛ ዛሬ የሰላም ዘብ ሃገርተኛ ሃኬተኛ፣ አገዳዳይ ዓይን አውጣ Read More