ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች የፋኖ እስክንድር ነጋ የመስቀል አደባባይ ንግግር February 12, 2024 by ዘ-ሐበሻ ፋኖ ዘመነ ካሴ እንዳለው አማራን ቆረጣጠሞ ለመብላት ቆርጦ የተነሳው የኦሮሙማው አውሬ ጭራቅ አሕመድ ወገቡን ተመቶ ተሽመድምዷል። የሚቀረው በተገኘው ዱላ አናቱን በጥርቆ ከነዱላው አሽቀንጥሮ መጣል ነው፣ እባብ ግደል ከነብትሩ Read More
ሰብአዊ መብት የአዋሽ አርባ: የበረሃው ጓንታናሞ February 7, 2024 by ዘ-ሐበሻ አዋሽ አርባ፡ በኢትዮጵያ ከጅምላ እስር ጋር ስሙ የሚነሳው ‘የበረሃው ጓንታናሞ’ ዝገባው የ አማርኛ ነው ባለፉት አስርተ ዓመታት በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት Read More
ሰብአዊ መብት·ግጥም አብይ፣ አምሳያ ይሁዳ February 7, 2024 by ዘ-ሐበሻ አንተ የመስቀል ስር ደላላ፣ ስምህ የተባለ ይሁዳ መች ፍቅር ታውቃለህና ወዳጆችህን ደጋግመህ ክዳ፡፡ የቃልኪዳን ቀለበት አስርሃል፣ ሃብልም አጥልቀህ ነበር ለጓዶችህ ያው ለአመልህ ነው እንጂ Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች የአማራ ህዝብ የህልውና ስጋት አለበት ሲባል…..…. መስከረም አበራ: ከቃሉቲ ማጎሪያ January 5, 2024 by ዘ-ሐበሻ መብቱን በከፊልም ሆነ በሙሉ የተነጠቀ ህዝብ ፈጥኖም ሆነ ዘግይቶ ለትግል መነሳቱ የማይቀር ነው። የዙፋናቸውን አራት እግሮች በህዝብ መብት ሊይ ጭነው የተደላደሉ ጨካኝ አምባገነኖች ደግሞ Read More
ሰብአዊ መብት·ግጥም ቆሜ ነው እምሞተው ( አሥራደው ከካናዳ ) November 16, 2023 by ዘ-ሐበሻ አልጠብቅም ሞትን – ተኝቼ ባልጋዬ ፤ እኔው እሄዳልለሁ – ፈረሴን ቼ ! ብዬ ፤ አልፈልግም ዋሻ – የምደበቅበት ፤ አልፈልግም ጢሻ – የምሸሸግበት ፤ Read More
ሰብአዊ መብት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ሁኔታ እያሽቆለቆለ መምጣቱ እንዳሳሰበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽ ገለፀ September 29, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኮሚሽኑ ዛሬ ከጀኔቫ ባወጣው መግለጫ በአንዳንድ የኢትዮጵያ ክልሎች ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት መባባሱ በጣም ያሳስበናል ብሏል። በአማራ ክልል በኢትዮጵያ ወታደሮች እና በክልሉ ፋኖ ታጣቂዎች Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ያልተገታ ምላስ አማራውን ይጎዳዋል አክሎግ ቢራራ (ዶር) September 19, 2023 by ዘ-ሐበሻ የጂምላ እልቂት፤ የጂምላ እስራት፤ የጂምላ እንግልት፤ የጂምላ ፍልሰት፤ የጂምላ የስነልቦና ጦርነት፤ የጂምላ የተቋማት ውድመትና የማህበረሰባዊ ኢኮኖሚ ምክነት የሚካሄድበት ሕዝብ አማራው መሆኑ አያከራክርም። ለዚህ ነው፤ Read More
ሰብአዊ መብት ይድረስ ለወጣቱ! የጎሰኝነት ስካር አላፊ ደስታ እንጅ ዘላቂ ሰላም አያስገኝም! September 13, 2023 by ዘ-ሐበሻ የወጣትነት መግገለጫው ዘርና ኃይማኖት መሆን ይችላልን? ላንተ ለ25 አመቱ የሶማሌ ወጣት፣ ከ 60 አመት ሌላ ሶማሌና ከ 25 አመት ጉራጌ የቱ ነው አንተን የሚመስለው? ላንቺስ አማርኛ ለምታቀላጥፊው የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የኑሮ ጓደኛ ስትመርጪ ቋንቋዬን ካልተናገረ ብለሽ ነው ወይስ ፀባይና አስተሳሰብ፣ ቁመናና የደስደስ አይተሽ ነው? ሽማግሌ Read More
ሰብአዊ መብት ‹‹ በርካታ ሰዎች የሰሌዳ ቁጥር በሌላቸው መኪኖች ጭምር በጅምላ ታስረው፣ ወደ አዋሽ አርባ እየተወሰዱ ነው ›› – ኢሰመጉ September 1, 2023 by ዘ-ሐበሻ ‹‹ መንግስት፣ ክርስቲያን ታደለ፣ ካሳ ተሻገር፣ በቃሉ አላምረው እና አባይ ዘውዱ ታስረው የሚገኙበትን ቦታ ያሳውቅ ›› – ኢሰመጉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ(ኢሰመጉ) ‹‹ የሕዝብ Read More
ሰብአዊ መብት·ግጥም ጎንደር ተደፈረች እብድ አግብታ #ዝናሸ (ጎንደሬው በጋሽው) August 14, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኧረ የጎንድር ሰው እትየ የዝና የኛይቱ የዝናሺ ምን ክፉ ገጠመሺ ምን ጉደኛ አመጣሺ ገዳዩ ጨፍጫፊው አውዳዊም ባልሺ የሞተውወንድምሺ ያለቀውም ህዝብሺ “ድርቡሽም ቢመጣ አልደረሰም ደጅሽ፤ Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች የእህቴ መከራ የኔም ነው – ከሞሲት የሻነህ July 10, 2023 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ውስጥ ካለፉት አራት/አምስት አመታት ወዲህ እየባሰ የመጣውና ባሁኑ ጊዜ ደግሞ በጣም ጎልቶ የሚታየው የሰላም መደፍረስ፣ የሕግ አልባነት መስፋፋት፣ የሕግ የበላይነት አለመከበር፣ የስብእና መሸርሸርና Read More
ሰብአዊ መብት·ግጥም ሕዝብ ሆይ! – በላይነህ አባተ June 3, 2023 by ዘ-ሐበሻ ሕዝብ ሆይ! ጅቡ ሲመጣ አፍጦ በአውሬ ባህሪው ሊገምጥህ፣ እንደ አምናው ተዛሬ ነገ ሰውን ይሆናል ብለህ ተጠበክ፣ እንደ ታች አምናው ዘንድሮም ዳግም ቂል ተሆንክ፣ የራስህ Read More
ሰብአዊ መብት “የምንቀምሰው ባለመኖሩ የተረዳነውን ድስት ሳይቀር ለመሸጥ ተገደናል” በአማራ ክልል ያሉ ተፈናቃዮች June 2, 2023 by ዘ-ሐበሻ 2 ሰኔ 2023 መሐመድ ሰይድ ይባላሉ። ኑሯቸውን በደቡብ ወሎ ዞን፣ ሐይቅ ከተማ አካባቢ በሚገኝ ቱርክ ካምፕ ተብሎ በሚጠራው የተፈናቃዮች መጠለያ ካደረጉ ሰባት ወራት ተቆጥረዋል። Read More
ሰብአዊ መብት በኦሮሚያ ክልል ገላን ከተማ በሚገኘው ወታደራዊ ካምፕ በአፈና የቆዩ 38 ግለሰቦች ደርሶብናል ያሉትን ኢሰብአዊ ድርጊት ለችሎት ተናግሩ June 2, 2023 by ዘ-ሐበሻ #image_titleግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ለተጨማሪ ምርመራ በሚልም ለሰኔ 5 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጧቸዋል። በህቡዕ ተደራጅታችሁ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እየተንቀሳቀሳችሁ ነው፣ Read More