ሰብአዊ መብት·ዜና መምህርት መስከረም አበራ በቀረበባት የኮምፒውተር ወንጀል ክስ የአንድ ዓመት ከ4 ወራት እስር ተፈረደባት November 26, 2024 by ዘ-ሐበሻ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትናንት ሕዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት መምህርት መስከረም አበራ በተከሰሰችበት የኮምፒውተር ወንጀል ጥፋተኛ ተብላ የ1 ዓመት ከ4 ወር Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና የአብይ አህመድና የኦሮሞያ ብልጽግናውን አገዛዝ ነውረኛ ዘረኛ፣ ግፈኛ ጥርቃሞ ስርአት ነው November 15, 2024 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ የአብይ አህመድና የኦሮሞያ ብልጽግናውን አገዛዝ ነውረኛ ዘረኛ፣ ግፈኛ ጥርቃሞ ስርአት መሆኑን በፍርደ ገምድሎች “ፍርድ ቤት” አደባባይ ያስጣበት፣ ቀድሞም ለወያኔ ዛሬ ደግሞ Read More
ሰብአዊ መብት ክብር ለጋሼ ታዲዮስ ታንቱ !! (አሥራደው ከካናዳ) November 8, 2024 by ዘ-ሐበሻ « Et s’il n’en reste qu’un, je serai celui-là ! » Victor Hugo « በመጨረሻ አንድ ሰው ብቻ ቀረ ቢባል እንኳ፤ ያ ሰው እኔው እራሴ እሆናለሁ.. » !! Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና የዘረንኛውና የተረኛ መንግስት ፍርድ! አንጋፋው ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ October 25, 2024 by ዘ-ሐበሻ የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና ግጭት መቀስቀስ ወንጀል የተከሰሱትን አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና አቶ ታዲዮስ ታንቱንም እንደ ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ? October 20, 2024 by ዘ-ሐበሻ ግርማ እንድሪያስ ሙላት የሐሰት ትርክት ፈጣሪዎችንና ቀባጣሪዎችን፤ ባወቁት፣ በተማሩበትና በኖሩበት ልክ ስለ ፖለቲካ ትክክለኛነት (Political correctness) ሳይጨነቁ፣ ‘ዶማ’ ን ፣ ‘ዶማ’ ብለው የሚገልጹት፤ አንጋፋው ጋዜጠኛና Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና የኦሮሞ ሽማግሌውች የጭካኔ ፍርድ: በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን በአደባባይ በገበያ እንጨት ላይ ታስራ መገረፏ ብዙዎችን አስቆጥቷል October 19, 2024 by ዘ-ሐበሻ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን ወጫሌ ወረዳ አንዲት ሴት በአደባባይ የቆመ ግንድ ላይ ተጠፍራ በመታሰር ስትደበደብ በማህበራዊ ሚዲያ የተጋራው ተንቀሳቃሽ ምስል ብዙዎችን ክፉኛ አስቆጥቷል፡፡ Read More
ሰብአዊ መብት የረሃብተኞች የጣር ድምጽና የሠማዕታት ደም ጩኸት ለፍትህ ያልቆሙትን ሁሉ ያውዳል – ከበየነ October 1, 2024 by ዘ-ሐበሻ በሞጆ፣ ሎሜ ወረዳ የመልዓከ-መንክራት ቀሲስ ወልደ እየሱስ አያሌው እስከነቤተሰባቸው በግፍ የመገደል ዜና በሰማን ሰሞን በዚሁ ወረዳ ሌሎች ስምንት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በተመሳሳይ ሁኔታ ተገደሉ Read More
ሰብአዊ መብት የኢሰመኮ ሪፖርት እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ነው። የአብይ አህመድ ሰራዊት በአማራ ክልል በሶስት ወራት ብቻ የፈፀመው ጭፍጨፋ በመንግስታዊው ኢሰመኮ ሪፖርት ይፋ ሁኗል። September 26, 2024 by ዘ-ሐበሻ ©ሰኔ 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ሌሊት በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው የታጠቀ ቡድን (በተለምዶ “ፋኖ”) አባላት ከክልሉ አዊ ብሔረሰብ ዞን፣ ቲሊሊ ከተማ አሽፋ ቀበሌ እንደወጡ የመንግሥት Read More
ሰብአዊ መብት አማራ፣ ኦሮሚያ፦ መንግሥት በተስፋፋ ሁኔታ የሚፈጸም የሰዎች እገታን ሊያስቆምና ተጠያቂነትንም ሊያረጋግጥ ይገባል September 5, 2024 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች አሳሳቢ ሆኖ የቀጠለውን የእገታ ተግባር ዘላቂ በሆነ መልኩ ለማስቆም ለሰዎች እገታ መነሻና አባባሽ ምክንያት የሆነውን የሰላም መደፍረስና የትጥቅ ግጭትን በዘላቂነት በሰላማዊ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና TEDDY AFRO – ሰዉየዉ (ኅብረ ዝማሬ) | sewuyew – እናንዬ (ኅብረ ዝማሬ) | enanye [New! Official Single 2024] – With Lyrics August 21, 2024 by ዘ-ሐበሻ TEDDY AFRO – ሰዉየዉ (ኅብረ ዝማሬ) | sewuyew – እናንዬ (ኅብረ ዝማሬ) | enanye [New! Official Single 2024] – With Lyrics https://youtu.be/4ufB2Cl0rNA?si=bWmZVVA4se10-OX1 TEDDY AFRO Read More
ሰብአዊ መብት እናትነት ! June 28, 2024 by ዘ-ሐበሻ ወንዶች ልጆች እናታቸውን በጣም ይወዳሉ ይባላል። ለናታቸው የሚሰጡትን ፍቅር ለማንም መስጠት አይችሉም ። በተለይ በልጅነታቸው ከናታቸው ጉያ አይወጡም ። የናታቸው ነገር አይሆንላቸውም ። እናቶችም Read More
ሰብአዊ መብት መስከረም አበራ በቅርቡ ከቃሊቲ ስለፃፈችዉ 94-ገፅ ፅሁፍ April 7, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሰሎሞን ገብረስላሴ እስር ቤት ተወርዉረዉ ፅሁፎችን የፃፉ የታወቁ የፖለቲካ ሰዎች ጥቂት ናቸዉ፡፡ እስር ቤት ዉስጥ ሆኖ ፅሁፍ መፃፍ ማለት፤ እስር ቤት የወረወራቸዉን አምባገነናዊ አገዛዝ Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች “የሰላም መንገድ አመቻቻለሁ” March 31, 2024 by ዘ-ሐበሻ March 31, 2024 ጠገናው ጎሹ ይህንን እንደ ርዕሰ ጉዳይ የተጠቀምኩበትን አባባል የወሰድኩት ለእኩያን የጎሳ አጥንት ስሌት ፖለቲካ ቁማርተኞች በሽፋን ሰጭነት ያገለግል ዘንድ የተቋቋመውና ከተሰጠው የሥስት ዓመታት ተልእኮ አንድ Read More
ሰብአዊ መብት ቆሬ ነጌኛ ወይም የፀጥታ ኮሚቴ የተባለው አፋኝ ቡድን የገደላቸው high profile ሰዎች መካከል February 26, 2024 by ዘ-ሐበሻ 1. ኢንጂነር ስመኘው በቀለ 2. ጀነራል አሳምነው ፅጌ 3. ዶ/ር አምባቸው መኮንን 4. ጀነራል ሰአረ መኮንን 5. ጀነራል ገዛኢ አበራ 6. አቶ ምግባሩ ከበደ Read More