ግጥም እውነት አንተም ኢትዮጵያዊ ነህ! – ወለላዬ ከስዊድን July 16, 2020 by ዘ-ሐበሻ አዎን ኢትዮጵያዊ ነኝ በለኝ መቼም አፍህ ከተግባርህ አይከብደኝም ካልሆንክም ግድ የለም እቅጩን ሀቁን ንገረኝ ያንተ ነገር ቁርጡ ይግባኝ። የኔነቴን የአገሬን ትዝታ የቀየው የአድባሩን ሽታ Read More
ግጥም ያለ ይመስለኛል (ዘ-ጌርሣም) July 13, 2020 by ዘ-ሐበሻ ያለ ይመስለኛል የጎደለን ነገር በታሪክ አውድ ላይ ቆይቶ የሚዘከር የምድር ልሂቃን ገና ያላገኙት በምርምራቸው ያልተወያዩበት ከእህል ከመጠጡ ከምንመገበው ወይም ከአየሩ እንደሁ ከምንተነፍሰው የዕድሜ ገደብ Read More
ግጥም ሰው መሆን ይበቃል (ዘ-ጌርሣም) July 7, 2020 by ዘ-ሐበሻ ህይወት ተገብሮ ከአገሩ ተባርሮ የአገር ሀብት ጨምሮ በግፍ ተመዝብሮ ለስደት ተዳርጎ በአራዊት ተበልቶ እንደ እንስሳ ታርዶ ሳምባ ኩላሊቱ ሆድ እቃው ተሽጦ ባሀር ውስጥ ሰጥሞ Read More
ግጥም ደህና ሁን ጨለማ – በላቸው ገላሁን July 7, 2020 by ዘ-ሐበሻ ደህና ሁን ጨለማ – ደህና ሁን ጥልመት ከዐባይ ውሃ ማማ – መጣብህ መብራት ከሰል ክረም ደህና – ጭራሮ እንጨት ችቦ ሊተካህ ነውና – የኤሌክትሪክ Read More
ግጥም ደም አፍሳሾች እና ደም አፍይዎች I Bewketu’s Social commentary July 5, 2020 by ዘ-ሐበሻ ደም አፍሳሾች እና ደም አፍይዎች I Bewketu’s Social commentary Read More
ግጥም የከርሞ ሰው በለን (ዘ-ጌርሣም) July 4, 2020 by ዘ-ሐበሻ በትንሿ ዕድሚያችን መቶ በማትሞላው ስንቱን ውጣ ውረድ እንግልት አየነው ስንወድቅ ስንነሣ ስንጠቁር ስንከሣ መኖር ደጉ ነገር ራስን ያሳያል ገመናን ሳይሸሽግ ለታሪክ ያቀርባል አሮጌ ዓመት Read More
ግጥም ይድረስ ለሚመለከትህ ( እኔን ጨምሮ ) (ዘ-ጌርሣም) July 3, 2020 by ዘ-ሐበሻ አዕምሮህ በትቢት ተወጥሮ ልብህ በቅናት ነፍሮ እንባህ ጥላቻን ያበቀለ የቀረበውን አርቆ የወረደውን የሰቀለ ህዝብን ክህዝብ እያጣላህ የአሉባልታ ወሬ እያስፋፋህ የሰላምን ተስፋ ያጨለምክ የዕድገትና የሰላም Read More
ግጥም ይታየኛል ( ዘ-ጌርሣም) July 1, 2020 by ዘ-ሐበሻ ይታየኛል ያ ቀን መምጣቱ እንደማይቀር ማስተዋል ከቻለ የዕይታው መነፅር ስሜቴ ተውገርገር ድምፅህን አሰማ ህልምህን ተናገር ቅዠትክንም ደርድር ምኞትክን አስረግጥ አድማጭ ድንገት ካለ በአዕምሮው ያመነ Read More
ግጥም ድሮ (ዘ-ጌርሣም) June 26, 2020 by ዘ-ሐበሻ ገና ልጆች እያለን ከየሠፈሩ ተጠራርተን ስነገናኝ ተነፋፍቀን ስንለያይ ተሸኛኝተን ጭቃ አቡክተን ውሃ ተራጭተን ስንጠራ አቤት( እመት) ብለን ለታላቆች ተላልከን ጉልበት ስመን ተመርቀን አደግን በወግና Read More
ግጥም እንደ መግቢያ – ጌታቸው አበራ June 25, 2020 by ዘ-ሐበሻ …ካዛሬ 21 ዓመታት በፊት፣ ወደ ግብጽ ሀገር ሄጄ ነበር። በዚያም ጉዞዬ፣ የአባይን ዳርቻ ተከትዬ እስከ አሌክሳንድርያ ከተማም ድረስ ዘልቄ የአባይን መጨረሻ እስከ ሜድትራንያን ባሕር Read More
ግጥም ጭቃው – አሁንገና ዓለማየሁ June 22, 2020 by ዘ-ሐበሻ በግንቦት ታርሰናል ሰኔ ለስልሰናል ነጎድጓዱ መጣ መብረቅ ከማለፉ በዶፍ የሚወቃ ሊጫወትብን ነው የክረምቱ ጭቃ። ሰኔ 2011 አዲስ ቀዳም አዲስ ነው ካላችሁ እሺ አዲስ ይሁን Read More
ግጥም ነፃነት – በ እንደሻው በርጃ June 17, 2020 by ዘ-ሐበሻ ጻድቃን ያወሩለት ሕያው የሞቱለት ይሄ ነው ነፃነት የባርነት ጠላት፤ ነፃነት ህብረት ነው መኖር ተፈቃቅሮ አንዱ አንዱን ሳይጠላው ሳይተፋው አንቅሮ፤ ነጻነት ሸማ ነው ንጹህ ያላደፈ Read More
ግጥም ዓለም አቀፍ ንጉስ – በ ተፈራ ድንበሩ May 25, 2020 by ዘ-ሐበሻ እንዴት ያለ ሥልጣን የዓለም ንጉስ በሰላምታ ምክንያት አገር የሚወርስ፡፡ ፖሊስ የማይፈራ ዳኛ የማያቀው የማይዳሰሰው የማይታየው ስንቱን ባለሙያ በየቤቱ አስቀረው፡፡ ምርጡ ጥበበኛ ላገር መከታው ከምድር Read More
ዜና·ግጥም አባይ ፈላ ጉዱ – በላቸው ገላሁን May 25, 2020 by ዘ-ሐበሻ አባይ ጉዱ ፈላ አባይ ፈላ ጉዱ ሲወርድ ሲዋረድ የሰራው ጉድጓዱ ያ የቦረቦረው ያረሰው ሁዳዱ ታጠረ መሄጃው ማለፊያ መንገዱ እጁን ተሸበበ እግሮቹን ታሰረ ጉዞውን አቆመ Read More