ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ ታዋቂ ደራሲ እና ጋዜጠኛ ሲሆን ቀልብን በሚስቡ የሥነ- ጽሁፍ ችሎታው ብዙ መጽፍትን ጽፎ ለአንባቢያን አቅርቧል የኦሮሞን ህዝብ ፖለቲካዊ ታርካዊ ማህበራዊ ባህላዊ እና ሁለንተናዊ ማንነቱን የሚገለጹ ጽሁፎችን በማቅረብ ይታወቃል ለምሣሌ የቡርቃ ዝምታ የጋዜጠኛዉ ማስታወሻ እና የስደተኛዉ ማስታወሻ የተሰኙት መጽፎቹ በአንድም ይሁን በሌላ መልኩ ስለ ኦሮሞ ህዝብ ያትታሉ በተለይም በቅርብ ጊዜ ለንባብ የበቃዉ የስደተኛዉ ማስታወሻ የተሰኘዉ መጽሃፉን ለማሳተም ነፃነት አሳታሚ ከሚባል ድርጅት ጋር ከተነጋገረ በኋላ ይሄዉ ድርጅት “ጫልቱ እንደ ሄለን” የተኘዉን አንዱን ምዕራፍ በማስቀረት መጽሃፉን እንደገና አሻሽልሎ እንዲጽፍ በተስፋዬ ላይ ጫና ፈጥሮ መጽሃፉ እንደማይታተም ቢያስፈራራም ተስፋዬ ጥያቄዉን ባለመቀበል ኪሳራዉን በጸጋ ተቀብሎ መጽሃፉ በነፃ ለአንባቢዉ እንዲደርስ ያደረገ ጀግና ነዉ:: ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እራሳቸዉን ብቸኛዉ የኢትዮዽያ አንድነት ጠባቂ እና አስጠባቂ አድርገዉ የሾሙ ፀረ-አንድነት የሆኑ የዲያስፖራ አባላት በኦሮሞነት እና በኦሮሞ ህዝብ ላይ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን ሲሰነዝሩ ይስተዋላሉ ከወራት በፊት ታዋቂዉ ወጣቱ የፖለቲካ ተንታኝ ጀዋር መሐመድ ኦሮሞነቱን በአለም አቀፍ ምዲያ ላይ በመግለጹ ብቻ ከፍተኛ የሆነ የስም ማጥፋት ዘመቻ (Character Assassination) ሰለባ መሆኑ ይታወቃል ይሄዉ የስም ማጥፋት ዘመቻ ዛሬ በተጠናከረ ሁኔታ አድማሱን በማስፋት ቀጥሏል በዚሁ መሰረት ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብን “በሻዕቢያ ሰላይነት” አስፈርጆታል ለዚሁም እንደ ማስረጃ ያቀረቡበት እርስ በእርሱ የሚምታታ እና ምንም ተአማኒነት የለሌዉ የተለመደ ዉንጀላ ነዉ:: በኢትዮዽያ እምፓየር ዉስጥ በኦሮሞነታቸዉ ቢቻ የደረሰባቸዉን ግፍ እና መከራ ለታዳሚዉ በማቅርረብ ከዚህ አንጻር ሲታይ ደራሲ ተስፋዬ በጽሁፉ ያቀረበዉ በኦሮሞ ህዝብ ላይ የተፈጸመዉ የግፍ ታሪክ ዉቂያኖስን በማንኪያ እንደ መጭለፍ ያክል ነዉ እነዚህ የኢትዮዽያ አንድነት የሚል የማስመሰያ ጭምብል በማጥለቅ የብሄር ብሄረሰቦችን የግፍ ታሪክ ለማፈን የማይቦዝኑ ሃይሎችን እንደ ተስፋዬ ያሉ ጀግኖችን በመደገፍ ልንታገላቸዉ ይገባል ::
ምስጋና ለደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ
የዋህ ኦሮሞዎች?? When are these neo-nafxanyaas going to wise up? They keep describing every Oromo who does not dance to their tune as ‘Yewah’ ( naive). They do this hoping that it serves their psychological warfare, but these fools are fooling …themselves. Oromo activists are supporting Tesfaye Gebreab not because they are fooled by him, but because he has done wonderful job in telling the untold story of the subjugation of the Oromo people. But most importantly we defend him against the shameless attack because we cherish freedom of expression. We will be grateful to anyone who tells our story, be it an Eritrean, Jamaican, Romanian, or Ugandan. Listen to this Meshasha dude, on one hand he attempts to justify receiving aid from Eritrea , on the other hand he accuses Oromos as fools for appreciating an Eritrean author who tells our story. So the neonafxanyaa’s are wise when they bootylick the monister Isaias who is causing the death of hundreds of his citizens every month but Oromos are fools when they defend a celebrated author who advances our interest?
Under the thin skin of the likes of Woldemichael Meshasha, you will find Abba Bahrey of the 16th century being reborn to vent his venom against the Oromo in the 21st century.