የሃይማኖት አባቶችና የሰብአዊ መብት ድርጅቶች የካናዳ ፓርላማ አባላት በተሳተፉበት ውይይት ለሃገራችን ችግሮች አማራጭ አቀረቡ June 11, 2013 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) አባል የሆነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ (SOCEPP Canada) ከአምነስቲ ኢንተርናሽናል የካናዳ ዋና ጽህፈት ቤት በመተባበር በኦታዋ (ካናዳ) ጁን 4 ቀን 2013 ያካሄደው የአንድ ቀን ውይይት በተሳካ ሁኔታ መደምደሙን ሸንጎ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ አስታወቀ። ሙሉውን ዝርዝር እዚህ ጋር ያንብቡ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story Hiber Radio: አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ የመልካም መሪነት ፈተና ወደቁ Next Story ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና እኔ እንደማውቀው