ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ሰይጣን አንዳንዴ እውነትን ይናገራል – ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት December 25, 2024 ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ጊዜው ይከንፋል፡፡ ይሄውና ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት ከስምንት ወር ከ11 ቀናት ሆነን –
ነፃ አስተያየቶች ሙት ይዞ ሲሞት – ጥሩነህ ግርማ December 21, 2024 ጥሩነህ ግርማ ሙት ይዞ ሲሞት “When dictatorship is afact, revolution becomes a right.” Victor Hugo ብዙ የተዘመረለት አብይ የቁልቁለት ጉዞውን የጀመረው ዘውድ አልባ ንግስናውን እንደጀመረ
ዜና የፋኖ ሀይሎች ከባድ እርምጃ /ህወሓት “ሰራዊታችን አይበትንም”የኦሮሞ ነፃነት ጦር አዲስ ጥቃት December 19, 2024 ለኢትዮ ኒውስ የደረሰው አስደንጋጭ መረጃ / በትግራይ አዲስ የጦርነት ጅማሮ /በአማራ የተጠናከረው ውጊያ ለኢትዮ ኒውስ የደረሰው አስደንጋጭ መረጃ / በትግራይ አዲስ የጦርነት ጅማሮ /በአማራ
ሰብአዊ መብት·ዜና ብልጽግና ህጻናትን በሞት እየቀጣ ነው : ሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው። December 19, 2024 ሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው። ብልጽግና በውጊያ ወደ ወረዳዎቹ መግባት አልቻለም። የፋኖን ምት መቋቋም ስላልቻለ ብቻ በበቀል ህጻናትና እናቶችን
ዜና ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ አማራ ትርክቶች መቸና እንዴት ተጀመሩ? December 18, 2024 ቅዳሜ Dec 14፣ 2024 የተካሄደው “የኢትዮጵያን ሥርዓተ ትምህርት ማዘመን ለዕውቀት ልኅቀት፤ ለሕዝብ አንድነትና፤ ለሃገር ግንባታ”የተሰኘው የዌቢናር ጉባዔ ቪድዮ የሚከተሉትን በዋናነት የሚየዝ ነው። (1) ዶር
ዜና ዘመነ ካሴ “አሸንፈናል” እና ሰልፉ | ደብረፅዮን “ለአዲስ ትግል ተዘጋጁ ” |”ፋኖ ወደ መንግስትነት….ብልጽግና ወደ ሽፍታነት” አርበኛ አስረስ December 18, 2024 ዘመነ ካሴ “አሸንፈናል” እና ሰልፉ / ደብረፅዮን “ለአዲስ ትግል ተዘጋጁ ” / ትራምፕ በአብይ ላይ አዲስ ውሳኔ |EN
ዜና ሰልፉ የአብይ አህመድን መንግስት ከመደገፍ ይልቅ ወደ ተቃዋሚነት ተለወጠ December 18, 2024 የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች አገዛዙን የሚቃወሙ ሰልፎችን አካሄደ። አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ታሕዛስ 9/2017 ዓ.ም A regime-forced rally transformed
ዜና በግርግር 5 ሽህ ካሬ ሜትር ቦታ ቅርጥፍ አድርጎ የበላው የትናትናው የቲቪ ሪፖርተር ያዛሬው ሚሊኒየር የግሩም ጫላ አስቂኝ ቃለ ምልልስ December 17, 2024 “30 አመት አሜሪካ ውስጥ ታክሲ እየነዳህ እዚህ መጮህ አይቻልም” አነጋጋሪው የግሩም ጫላ ቃለ ምልልስ *** የቻይናው “ሴጂቲኤን” ቴሌቪዥን ጣቢያ ወኪል ጋዜጠኛ (correspondent) የሆነው ግሩም
ዜና የበርካታ ባለሐብቶች የባንክ ሂሳብ እየታገደ እንደሆነ ታወቀ December 17, 2024 በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የተሻለ ቢዝነስ ያንቀሳቅሳሉ የሚመባሉ የበርካታ ባለሐብቶች የባንክ ሂሳብ እየታገደ እንደሆነ ታውቋል። እነዚህ በአብዛኛው የአማራ ተወላጅ የሆኑ ባለሀብቶች እየተመረጡ ተንቀሳቃሽ ሒሳባቸው
ዜና የፋኖና የአገዛዙ ጦር ከባድ ውጊያ / በላስታ የተፈጠረው አሳዛኝ ጉዳይ / “ከሃዲዎች ” ሌ/ጄኔራል ፃድቃን December 15, 2024 የፋኖና የአገዛዙ ጦር ከባድ ውጊያ / በላስታ የተፈጠረው አሳዛኝ ጉዳይ / “ከሃዲዎች ” ሌ/ጄኔራል ፃድቃን
ሰብአዊ መብት·ዜና አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ ቀዶ ሕክምና ተደረገላቸው December 13, 2024 የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ በአንጀት ሕመም ትላንት የቀዶ ሕክምና ከተደረገላቸው በኋላ በዚያው ዕለት ከሆስፒታል ወደ ማረሚያ ቤት
ዜና የአዲስ አበባ አሜኬላዎች – Anchor Media ከገለታው ዘለቀ ጋር ህየተደረገ ውውይይት December 12, 2024 የአዲስ አበባ አሜኬላዎች – Anchor Media ከገለታው ዘለቀ ጋር ህየተደረገ ውውይይት
ዜና የዐብይ ክህደትና አዲሱ ስምምነት / ፋኖ በበላይነት ያጠናቀቀው ውጊያ / የትግራይ ውጥረት ወደ ጦርነት ? December 12, 2024 የዐብይ ክህደትና አዲሱ ስምምነት / ፋኖ በበላይነት ያጠናቀቀው ውጊያ / የትግራይ ውጥረት ወደ ጦርነት ?
ነፃ አስተያየቶች ከአህያ ውርንጭላ የበለጠ ለጅብ ልጅ ያዘነችው አህያ እጣ ፈንታ! December 12, 2024 በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ድሮ! ድሮ! ጥንት! ገና በጥኋት! እንግሊዝ፣ፈረንሳይና ጀርመን አገር ተመሆናቸው እጅግ እሩቅ ጊዜ በፊት! ነጋዴው ኮሎምበስም ወርቁን ሊያግበሰብስ ፓስፊክ ውቂያኖስን አቋርጦ “አሜሪካን
ዜና ከአማራ ፋኖ በወሎ የተላለፈ ጥብቅ አዋጅ! December 11, 2024 የአማራ ህዝብ ባለፉት ሀምሳ አመትና ከዛ በላይ የደረሰበትና አሁንም እየደረሰበት ያለው ሁለንተናዊ መዋቅራዊና መንግስት መር በደል የህልዉና አደጋ ላይ እንደጣለው የሚታወቅ ነው:: ይህንን የህልዉና
የመጽሐፍ ግምገማ አዲስ መፅሐፍ በገበያ ላይ ፀሐፊ: ዶ/ር መኮንን ብሩ December 11, 2024 አሳታሚ አማዞን መፅሐፍት አስታሚ የገፅ ብዛት 310 እ.ኤ.አ. ከ2018 እስከ ዛሬ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት አብይ አህመድ የለውጥ ሰው ሆነው ብቅ አሉ:: በሂደትም አንዳንዶች
ዜና የብቻዬንም ቢሆን አማራ ሆኜ እሞታለሁ! – ክርስቲያን ታደለ December 10, 2024 ማንነቴ አማራ ነው። መገለጫዬም ግብሬም አማራ ነው። እኔነቴን በመንደር ለማጠር ለሚፈልጉ ሰዎች ግን ስለእኔ ማወቅ ስላለባቸው መነሻዬን እነሆ ብያለሁ። በአባቴ በአባቱ 6ኛ ትውልድ በአባ
ነፃ አስተያየቶች በትውልድ ግማሽ ትግሬ ግማሽ ኤርትራዊ ነው። ታሪኩ ፍጹም ኢትዮጵያዊ ነው December 10, 2024 ከዚህ በታች ያለውን ጽሁፍ ጸሃፊው ቴክስት አድርጎልኝ ለብዙሃን አንባቢዎች እንዲዳረስ ፍቃዱን ጠየቅኩት:: እሱም ፈቃደኛ ሆኖ ኤዲት አድርጎ ላከልኝ:: በሰፊው መነበብ ያለበት ታሪክ ነው:: አንብቡት።
ዜና አስቸኳይ ጥሪ ከአርበኛ ዘመነ ካሴ ለመላው የአማራ ህዝብ! December 9, 2024 እንደምን ሰነበታችሁ?አርበኛ ዘመነ ካሴ ነኝ። ህዳር 27-2017 አም አርብ እለት ድርጅታችን የህዝብን ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል ላልተወሰ ጊዜ የሚቆይ የአገልግሎት ተቋማት እቀባ እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ
ነፃ አስተያየቶች የአገር አፍራሹ ወቅት አልፎ፤ የአገር አጨራራሹ ዘመን ነገሠ December 9, 2024 አንዱ ዓለም ተፈራ ታህሣሥ ፯ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፯ ዓ. ም. አዲስ አበባ በተኩስ ተናወጠች። አዲስ አበባ በተኩስ ተናወጠች። ተኩሱ ባንድ ጎኑ፣ ሕጋዊ ነበር። በሌላ ጎኑ፣ ሕገወጥ ነበር።
ነፃ አስተያየቶች ግልፅ ማስታወሻ ለፕሮፌሰር ዓለም አንተ ገ/ሥላሤ – ከአንዳርጋቸው አሰግድ December 8, 2024 ጁባ፣ ኅዳር 2017 ደቡብ ሱዳን “ትውስታዎቼ፡ ስለ መሬት ይዞታና የተለያዩ ፖለቲካዊና አገራዊ ጉዳዮች” በሚል ርዕስ ባሳተሙት መፅሐፍ ውስጥ የኃይሌ ፊዳን እና የኔን ስሞች ያወሱባቸውን ገፆች ጓደኞቼ
ዜና ፋኖ ባዬ ቀናው እና ፋኖ ሀብቴ ወልዴ ወደ አንድ ድርጅት የመጡበት አጭር መግለጫ December 8, 2024 ቀን ኅዳር 29/2017 ዓ.ም ዛሬ ኅዳር 29/2017 ዓ.ም ለጎንደር ሕዝብ፣ ለጎንደር አርበኞችና ለመላው የአማራ ሕዝብ እንዲሁም የኅልውና ታጋዮች በአንድ አደረጃጀት የመገመድ መቅድም ታሪካዊት ቀን
ዜና ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር! | “አቅማችንን ገንብተናል፤ ተዘጋጅተናል” |EN December 7, 2024 ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር! | “አቅማችንን ገንብተናል፤ ተዘጋጅተናል” |EN
ዜና “በህይወቴ እንደዚህ አይነት ጭካኔ አይቼ አላውቅም” አማራ ክልል የነበራትን ቆይታ ፋኖን በማድነቅ ያሰፈረችው የኒውዮርክ ታይምሷ ዘጋቢ December 5, 2024 መስጋናው ዕንዳልክ X የ Moonless and Starless sky (የጨረቃና ክዋክብት አልባ ሰማይ) መፅሀፍ ደራሲ፣ በበርካታው የዓለም ክፍል እየተዘዋወረች የጦርነትና ሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ላይ በሰራችበት
ዜና አቶ ታዬ ከእስር ቢለቀቁም “ማስክ ባደረጉና በታጠቁ ሰዎች ተወስደዋል ተባለ December 4, 2024 አቶ ታዬ ደንደዓ ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም. አመሻሹን ከማረሚያ ቤት ብለቀቁም ቤተሰቦቻቸውን ሳይቀላቀሉ ከማረሚያ ቤቱ በራፍ በጸጥታ ኃይሎች መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው ለዶይቼ ቬለ
ዜና “ትግሉ ተፋፍሟል”- ኮሎኔሉ / 11 ወታደሮች የደፈሯት የአማራ ሴት / የመተማ ሱዳን ኮሪደር ውጊያ December 3, 2024 “ትግሉ ተፋፍሟል”- ኮሎኔሉ / 11 ወታደሮች የደፈሯት የአማራ ሴት / የመተማ ሱዳን ኮሪደር ውጊያ
ሰብአዊ መብት·ዜና አቶ ታዬ ደንደዓ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ December 2, 2024 ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታና የገዢው ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩት አቶ ታዬ ደንደዓ የዋስትና መብት ተጠብቆላቸው ከእስር እንዲለቀቁ
ጋዜጣዊ መግለጫዎች·ዜና ኢትዮጵያ አንድ የጋራ አገራዊ መግባቢያ ቋንቋ እንዳይኖራት የሚያደርገው ሕግ እንዳይፀድቅ እንጠይቃለን – በኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች December 1, 2024 መጋቢት 24፣ 2015 ዓ.ም. የተከበርከው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች ይህንን የሕዝብ ማመልከቻ ያፀደቁት ሲሆን እነሱም፣ ‹‹Ethiopiawinnet: Council for the Defense
ነፃ አስተያየቶች ጠቅላይ ሚኒስቴሩ አልተስተምሮም ቁ.2 December 1, 2024 ጠ/ሚ አብይ “ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል ” የሚለው አባባል ላይ ትችት ሲሰነዝሩ ሰማሁ መሰል፡፡ አትሸወዱ አይሞቅም ነው… ያሉት፡፡ በዚህ አባባል ላይ እሳቸው እንዲህ አሉም
ዜና የፋኖ አንድነትና ቀጣይ ጉዞ – ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር | ሰበር:-ጀኔራሉ በፋኖ ተሸኜ November 30, 2024 የፋኖ አንድነትና ቀጣይ ጉዞ – ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር |EN ሰበር:-ጀኔራሉ በፋኖ ተሸኜ/
ዜና ”ከ7ኛ ክፍል ወደ ዶክተርነት” ጌታቸው ረዳ | በባህርዳር 4ቱ አመራሮች ተ*ገ.ደሉ አዲሱ የዘመነ ኦፕሬሽን | ብናልፍ በወንድሙ የቀየረዉ ስልጣኑን አጣ | November 29, 2024 በባህርዳር 4ቱ አመራሮች ተ*ገ.ደሉ አዲሱ የዘመነ ኦፕሬሽን | ወልዲያ ከባድ ው_ጊያ እየተደረገ ነው ብናልፍ በወንድሙ የቀየረዉ ስልጣኑን አጣ/
ዜና የሰብዓዊ ቀውስ በአማራ ክልል 6.1 ሚሊዮን ዜጎች የምግብ ድጋፍ የሚፈልጉ ናቸው November 29, 2024 በጦርነቱ ምክንያት 4 ነጥብ 7 ሚሊዮን ህጻናት ከትምህርት ውጪ እንደሆኑ ተገልጿል የሰብዓዊ ቀውስ በአማራ ክልል የፌደራል መንግስት የክልል ልዩ ሀይሎችን መልሼ አደራጃለሁ የሚል ውሳኔ
ነፃ አስተያየቶች ጮሌ ስልክና የማህበራዊ ግንኙነት ሜዳዎች ማይምነትን እያስፋፉ ነው! November 29, 2024 በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ሳይንስ የተማሪ ወይም የአንባቢ ትኩረት ከ10-15 ደቂቃ አይበልጥም [1] የሚለውን በመመርኮዝ አብዛኞቹን ጦማሮቼን ከ፪ ገፆች የማይበልጡ ለማድረግ ብሞክርም አንዳንድ አንባቢዎች አሁንም
ነፃ አስተያየቶች ስህተትን በስህተት የማስተናገዱን አስቀያሚ የፖለቲካ ባህል ካልታገልነው ታጥቦ ጭቃ እየሆን ነው የምንቀጥለው! November 26, 2024 November 25, 2024 ጠገናው ጎሹ ከአስቸጋሪው የፖለቲካ ባሀላችን እየመነጩ በእጅጉ ከሚፈታተኑን አስቀያሚ እውነታዎች አንዱ ልክ የሌለው የግል ዝና ( excessive self-aggrandizement ) ፈላጊነታችን ነው። ፋኖም
ነፃ አስተያየቶች እነ እስክንድር፣ መከታው ሜዳ ላይ ካለው እውነታ ጋር መታረቅ አለባቸው November 25, 2024 ግርማ ካሳ በአማራ ፋኖ አደረጃጀት ውስጥ ሰባት እዞች ነበሩ፡፡ በዘመነ ካሴ የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎጃም፣ በምሬ ወዳጆ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ፣ በኢንጂነር ደሳለኝ የሚመራው
ነፃ አስተያየቶች ምን ውስጥ ነው የገባነው? November 24, 2024 ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) ዘጠነኛ ክፍል ስገባ 14 አመቴ ነበር፣ 15 የሞላሁት ዘጠነኛ ክፍል ገብቼ የመጀመሪያውን ሴምስተር ፈተና ስፈተን ነው። ከሀሁ እስከ አራተኛ ክፍል የተማርኩት
ነፃ አስተያየቶች የሃይማኖት መሪዎች፣ ምሁራንና ሰባኪዎች የውድቀት ቁልቁለት November 24, 2024 November 24, 2024 ጠገናው ጎሹ በአንድ ትልቅ እምነት ዲኖሚነሽን (ለምሳሌ ክርስቲኒቲ ) ሥር የሚመደቡና የሃይማኖት መጻሕፍትን በየራሳቸው አተረጓጎም በመተርጎም ለዚሁ መገለጫነት የሚያገለግሉ የተለያዩ ሥርዓቶችን የሚከተሉም ይሁኑ አንድ አይነት
የኢሰመኮ ሪፖርት እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ነው። የአብይ አህመድ ሰራዊት በአማራ ክልል በሶስት ወራት ብቻ የፈፀመው ጭፍጨፋ በመንግስታዊው ኢሰመኮ ሪፖርት ይፋ ሁኗል። ©ሰኔ 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ሌሊት በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው የታጠቀ ቡድን (በተለምዶ “ፋኖ”) አባላት ከክልሉ አዊ ብሔረሰብ ዞን፣ ቲሊሊ ከተማ አሽፋ ቀበሌ እንደወጡ የመንግሥት September 26, 2024 ሰብአዊ መብት
አማራ፣ ኦሮሚያ፦ መንግሥት በተስፋፋ ሁኔታ የሚፈጸም የሰዎች እገታን ሊያስቆምና ተጠያቂነትንም ሊያረጋግጥ ይገባል በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች አሳሳቢ ሆኖ የቀጠለውን የእገታ ተግባር ዘላቂ በሆነ መልኩ ለማስቆም ለሰዎች እገታ መነሻና አባባሽ ምክንያት የሆነውን የሰላም መደፍረስና የትጥቅ ግጭትን በዘላቂነት በሰላማዊ September 5, 2024 ሰብአዊ መብት
TEDDY AFRO – ሰዉየዉ (ኅብረ ዝማሬ) | sewuyew – እናንዬ (ኅብረ ዝማሬ) | enanye [New! Official Single 2024] – With Lyrics TEDDY AFRO – ሰዉየዉ (ኅብረ ዝማሬ) | sewuyew – እናንዬ (ኅብረ ዝማሬ) | enanye [New! Official Single 2024] – With Lyrics TEDDY AFRO – August 21, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና
ከባሮ ቱምሳ እስከ ሐጫሉ ሁንዴሳ፤ ከደረጀ አማረ ተስፋ እስከ በቲ ኡርጌሳ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ርስ በርስ በተገዳደሉ ቁጥር በአማራ እየተመካኘ በአማራ ላይ ሲካሄድ የኖረው የዘር ፍጅት! ከአቻምየለህ ታምሩ! ክፍል ፩] የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ በሚቆጣጠረው በሸዋ ምድር በደራ ወረዳ ከሁለት ወራት በፊት ደረጀ አማረ ተስፋ የሚባል እና የ10ኛ ክፍል ወጣት November 22, 2024 ከታሪክ ማህደር·ዜና
ንጉሰ ነገስቱ ከስልጣናቸው እንዲወርዱ የተቋቋመው የደርግ አባላት በቀረበው ትዕዛዝ በሻለቃ ደበላ ዲንሳ የተነበበላቸው ደብዳቤ መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም ከ 48 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ዕለት ንጉሰ ነገስቱ ከስልጣናቸው እንዲወርዱ የተቋቋመው የደርግ አባላት በቀረበው ትዕዛዝ በሻለቃ ደበላ ዲንሳ September 12, 2024 ከታሪክ ማህደር
ዋለልኝ መኮንን ዳግም ሞቷል! – ሙሉዓለም ገ/ መድህን “ዋለልኝ መኮንን” የሚለው ሥም በኢትዮጵያ (የቅርቡ) የሃምሳ ዐመት ፖለቲካዊ ትርክት ውስጥ ገዝፎም ሆነ አወዛግቦ መኖሩ አያከራክርም፡፡ ግርድፍና ስሁት ብያኔውንም የዓድዋ እና የወለጋ ልሂቅ እንደ August 27, 2024 ከታሪክ ማህደር
ቃርያን የመመገብ የጤና ጥቅሞች በጥቂቱ (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) ቃርያ አብዛኛውን ጊዜ ምግብን ለማጣፈጥ የምንጠቀምበት ሲሆን እንደሃገራችን ባሉ ቅመማ ቅመም የበዛባቸው ምግቦችን በሚመገቡ ሀገራትም ይዘወተራል። ቃርያ በቫይታሚን ሲ፣ቢ6፣ኤ፣አይረን፣ኮፐር እና ፖታሲየም የበለጸግ ነው። ከዚህም February 8, 2023 ጤና
የጀርባ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) አቋምዎን ያስተካክሉ የጀርባ ሕመም የሚያሰቃይዎት ከሆነ በመጀመሪያ አቀማመጥዎን እና ከባድ ዕቃን የሚይዙበትን ሁኔታ ያስተካክሉ፡፡ ለብዙ ሰዓት ተቀምጠው የሚሠሩ ከሆነ ለወገብዎ መደገፊያ ማዘጋጀት ይኖርብዎታል፡፡ ከመቀመጫዎ December 6, 2022 ጤና
ቋቁቻ( pityriasis versicolor) ቋቁቻ malassezia በሚባል የፈንገስ(fungus) አይነት የሚመጣ ሲሆን ብዙ ግዜ ወጣቶችን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ። ይህ የ fungus አይነት በሁላችንም ሰዉነት የሚገኝ ሲሆን ለምን አንዳንድ ሰዎች October 10, 2022 ጤና
አትሌት ፅጌ ዱጉማ ለኢትዮጵያ በኦሊምፒክ የብር ሜዳሊያ አስገኘች ስፖርት·ዜና August 6, 2024 ፅጌ ዱጉማ ለኢትዮጵያ በ800 ሜትር በታሪክ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ አስገኘች በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች አትሌት ፅጌ ዱጉማ በ800 ሜትር ሴቶች ፍጻሜ ሁለተኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ Read More
ትግስት አሰፋ የሮጠችበት ዐይነት አዲዳስ በ500 ዶላር መሸጥ ጀመረ ስፖርት September 27, 2023 የአዲዳስ አዲሱ ጫማ የሆነውና፣ ባለፈው እሁድ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትግስት አሰፋ በበርሊን የማራቶን ሬከርድ የሠበረችበት ዐይነት ጫማ፣ ትናንት ማክሰኞ በ500 ዶላር ዋጋ ገበያ ላይ መዋል Read More
ትግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ከ2 ደቂቃ በላይ የሴቶችን የአለም ክብረወሰን ሰበረች ስፖርት·ዜና September 25, 2023 ትግስት አሰፋ በእሁድ በርሊን በተካሄደው የሴቶች ማራቶን የአለም ክብረ ወሰን የሰበረች ብቻ ሳይሆን ውድድሩን ከሁለት ደቂቃ በላይ በማውረድ ማራቶንን ከ2 ሰአት ከ12 ደቂቃ በታች Read More