ከደጃዝማች ባልቻ ቤተሰቦች የተላከ መልእክት

ከደጃዝማች ባልቻ ቤተሰቦች የተላከ መልእክት እኛ የደጃዝማች ባልቻ (አባነፍሶ) ሳፎ ቤተሰቦች የሆንን፣ በስማቸው በማሕበር የተደራጀን ስንሆን አላማችን ስለሳቸው ሳይነገር የቀረ ካለ ለመናገር፣ስማቸው ያለአግባብ ቢነሳ ለማሰተካከልና መስመር ለማስያዝም ጭምር በመሆኑ፣ ሰሞኑን በአድዋ 125ኛ

ተጨማሪ

የራያ ህዝብና  ብሄረሰባዊ  ማንነቱ

/

ተጻፈ በአማረ ምስጋን ትኩዬ(የህግ ባለሞያ) ኩታበር መግቢያ ራያ  ከዘመነ  ኢ.ህኢ.ዴ.ግ  በፊት  በደርግም  ሆነ  በንጉሱ  ዘመነ    መንግስት  እንዲሁም  በጎንደርያን  አገዛዝም  ይሁን    በዘመነ-መሳፍንት  ወቅት   በሰሜን   ምስራቅ  ኢትዮጵያ  በወሎ  ክፍለ  ሀገር  ውስጥ  በአውራጃነት  የሚገኝ  እጅግ  

ተጨማሪ

አጼ ምኒሊክ ለሩሲያው ንጉሥ ኒኮላይ ሁለተኛ ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት እ.ኤ.አ በ1897 የመጀመሪያዎቹ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ወደ ሩሲያ መጥተው እንዲሰለጥኑ ተደርጓል፡

በአድዋ ጦርነት ወቅት ለአገራችን የሕክምና እርዳታ ሲሰጡ የነበሩ ሩሲያውያን ሀኪሞች ወደ አገራቸው ሲመለሱ አምስት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች አብረዋቸው ወደ ሴንትፒተርስበርግ ከተማ መጡ፡፡ የተማሪዎቹ ስም ዝርዝርና እድሜያቸው እንደሚከተለው ነው፡- 1. ገኑ አራዶ – እድሜ

ተጨማሪ

ኮዳ ትራሱ ሌ/ጄነራል አማን ሚካዔል ዓንዶም

ሌ/ጄነራል አማን ሚካዔል ዓንዶም የተወለዱት በ 1916 ዓ.ም ነው ፤ በአንድ ጎናቸው ተንቤን ትግራይ በሌላ በኩል ደግሞ የኤርትራ ጸአዘጋ ተወላጅ ናቸው። የአንደኛ እና የሁለተኛ ትምህርታቸውን አስመራ በሚገኘው ኮምቦኒና ካርቱም ኢቫንጀሊካል ሚሲዮን ፤

ተጨማሪ

የዋቆ ጉቱ «አመፅ» እና የኦሮሞ ብሔርተኞች አመፁን አስመልክቶ የፈጠሩት ትርክት ሲፈተሽ! – አቻምየለህ ታምሩ

ኢትዮጵያ ውስጥ የቆመው የአፓርታይድ አገዛዝ ቁንጮ ዐቢይ አሕመድ ጥር 26 ቀን 2012 ዓ.ም. ወደ ባሌ በማቅናት እነ ዋቆ ጉቱን የነጻነት ታጋዮችና አርበኞች አድርጎ በማቅረብ፣ በአማርኛ ስለኢትዮጵያ በሚያሰማው ለጆሮ የሚስቡ ዲስኩሮቹ የሚያጠልቀውን ጭንብሉን

ተጨማሪ

አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ ዘኢትዮጵያ

(ከመስከረም ፲፰፻፸፭ ዓ.ም. – ሐምሌ ፳፪ ቀን ፲፱፻፳፰ ዓ.ም. ) «ወርውሬ የሀይማኖቴን ጠላት ባልገልም ፤ ሞቼ ፈጣሪዬ በደሜ ይበቀልልኛል» «አቡነ ቄርሎስ ግብፃዊ ናቸው፤ ስለ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የሚገዳቸው ነገር የለም። እኔ ግን ኢትዮጵያዊ

ተጨማሪ

ያልተነገረው የጀግናው አርበኛ የቢትወደድ አያሌው መኰንን ዋሴ ታሪክ! (በአቻምየለህ ታምሩ)

/

በአቻምየለህ ታምሩ ቢትወደድ አያሌው መኰንን በ፲፰፻፺፩ ዓ.ም ሕዳር ፳፯ ቀን በቀድሞው ጎጃም ጠቅላይ ግዛት በባሕር ዳር አውራጃ በአቸፈር ወረዳ አሹዳ አቦ በተባለች ቀበሌ ከአባታቸው ከፊታውራሪ መኰንን ዋሴና ከእናታቸው ከወይዘሮ የውብዳር ንጉሤ የተወለዱ

ተጨማሪ

የፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ አጭር የህይዎት ታሪክ!

/

( ከሶሥት ዓመታት በፊት የፕሮፌሰር አሥራት አጽም ከባለወልድ ቤተክርሥቲያን ወደ ስላሴ ቤተክርሥቲያን ሲዛወር በጋሻው መርሻ ተጽፎ በዶክተር ያዕቆብ ኃይለማርያም የቀረበ! ) አስራት ወልደዬስ ከአባታቸው ከአቶ ወልደዬስ አልታዬና ከእናታቸው ከወይዘሮ በሰልፍይዋሉ ፤ ጽጌ

ተጨማሪ

የኢትዮጵያ ሰራተኞች የዘመናት ዉጣ ዉረድ የበዛበት የትግል ጉዞ!! – በዳዊት ሳሙኤል

/

በዳዊት ሳሙኤል ከበርሊን ከተማ ( [email protected] ) የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበር የምክር ቤት አባል ( እኔ አሁንም በስደት ብሆንም በሀገሪቱ ዉስጥ በነበረዉ አፋኝ ስርአት ፍትህ አጥቼ የተመረጥኩበትን የሰራተኛ መብት ትግል እንዳላገልግል ብደረግም ህጋዊ

ተጨማሪ

ታሪክን የኋሊት የካቲት 26 ቀን 1970 ዓ.ም (የካራ ማራ ድል _ 42ኛ ዓመት) – ከዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ

/

” ማን ይፈራል ሞት ማን ይፈራል ለእናት ሃገር ሲባል!” የሶማሊያው መሪ ዚያድ ባሬ ” ታላቋ ሶማሊያ”ን እመሰርታለሁ በሚል ቅዠት ኢትዮጵያን በመውረሩ ህዝቡ ለሀገሩ ዳር ድንበር ዘብ እንዲቆም ጓድ ሊቀመንበር መንግሥቱ ኃ/ማርያም ሚያዝያ

ተጨማሪ

ዓድዋ፡ የቅኝ ግዛት ዘመን ትርክትን የቀየረ ገድል

/

በካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም በአጼ ምኒልክ በተመራው የኢትዮጵያ ሠራዊትና ባህር አቋርጦ ከአውሮፓ ከመጣው የጣሊያን ሠራዊት ጋር የተካሄደው የዓድዋው ጦርነት በታሪክ ውስጥ ከሚጠቀሱ ጉልህ ክስተቶች መካከል አንዱ ነው። የኢትዮጵያ አርበኞች የዓድዋ ድል

ተጨማሪ

‹‹ለታሪክ ያለን ግንዛቤ የተዛባው ታሪክንና ፕሮፖጋንዳን ባለመለየታችን ነው›› – ዶክተር ጥላዬ ጌቴ

አዲስ አበባ፡- ‹‹ለታሪክ ያለን ግንዛቤ የተዛባው ታሪክንና ፕሮፖጋንዳን ባለመለየታችን ነው፣ ዋናው መረዳት የሚገባው የአገር ታሪክና የታሪክ ትምህርት የተለያዩ መሆናቸውን ነው›› ሲሉ የቀድሞ የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ጥላዬ ጌቴ አስታወቁ። ሚኒስትሩ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ

ተጨማሪ

እነሆ የዓለም ዓይኖች ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ አነጣጥረዋል

ዓለም ሁሉ ዕይታው ኢትዮጵያ ላይ ነው፤ ከፊሎቹ በክፋት፣ ከፊሎቹ ለጥናት፣ ከፊሎቹ እውነታውን ለመረዳት፣ ሌሎቹ ደግሞ በቅናት፡፡ ‹‹አንቺ ለዓለም ብርቅ የሆንሽ፣ ለሰው ልጅ ሁሉ የተሰጠሸ ድንቅ ሚስጥር የት ነው ያለሽው?›› እያሉ ነው፡፡ ኩራት

ተጨማሪ

ወራሪውን የጣሊያን ጦር ለመመከት አርበኞች ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰባሰቡባት ስፍራ – “አንዲትግራር”

/

(ኢፕድ) “አንዲትግራር” በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሞጃና ወደራ ወረዳ እንግዳ ዋሻ አንቀላፊኝ ሜዳ በተባለች ስፍራ ላይ ኢትዮጵያውያን በአንድ ተሰባስበው ወራሪውን የጣሊያን ጦር ለመዋጋት የጦር ስትራቴጂ ቀይሰው የመጀመሪያው የአርበኞች ማህበር የመሰረቱባት ታሪካዊ

ተጨማሪ

ሀገራችን ኢትዮጵያ የሰንደቅ ዓላማ ረጅም ታሪክ ያላት ሀገር ናት – ፕ/ት ሣህለወርቅ ዘውዴ

/

ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሰንደቅ ዓላማ ቀንን አስመልክቶ ካስተላለፉት መልእክት የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች * ሀገራችን ኢትዮጵያ የሰንድቅ ዓላማ ረጅም ታሪክ ያላት ሀገር ናት፤ * ዛሬ የምናከብረው የሰንደቅ ዓላማ ቀን አንድምታው ሰፊ ነው፤ *

ተጨማሪ

ግርማዊነትዎ እንኳን ተወለዱ!

(ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፍትህ መጽሔት ላይ ቁጥር 37 ቅዳሜ ሐምሌ 13/2011 እንደፃፈው) “በጎሳ መለያየት የአገርን አንድነት የሚያፈርስ ነው። እኛው እርስ በእርሳችን በጎሳ የምነጯጯህ ስንሆን የበለጠ ሁከት ተፈጥሮ እስከ ደም መፋሰስ ስንደርስ በራሳችን

ተጨማሪ

የኢትዮጵያ መሬት ችብቸባ፤ በታሪክ እይታአጼ ዮሐንስና አጼ ካሌብ ቢኖሩ አንዴት ያዝኑ!

/

ሕብረት ሰላሙ ከጥንቶቹ ጀግኖቻችን፤   እንደሚታውቀው፤ አጼ ዮሓንስን እጅግ በጣም ከሚያስደንቃቸውና ከሚያስከብራቸው ታሪካቸው ዋነኛው፤ ለውድ ሐገራቸው፤ ለኢትዮጵያ፤ ሉዓላዊነትና ዳር ድንበር መከበር በቆራጥነት ይከላከሉ የነበረውና ሕይወታቸውንም የሰዉለት መሆኑ ነው። የጀግናው የአጼ ዮሐንስ ራስ

ተጨማሪ