በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች መምህራን ከደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ አድማ ላይ ናቸው
ዋዜማ- በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን እንዲሁም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን፣ የጥቅምት ወር ደምወዝ አልተከፈለንም ያሉ መምህራን፣ የሥራ
እነ እስክንድር፣ መከታው ሜዳ ላይ ካለው እውነታ ጋር መታረቅ አለባቸው
ግርማ ካሳ በአማራ ፋኖ አደረጃጀት ውስጥ ሰባት እዞች ነበሩ፡፡ በዘመነ ካሴ የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎጃም፣ በምሬ ወዳጆ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ፣ በኢንጂነር ደሳለኝ የሚመራው
ምን ውስጥ ነው የገባነው?
ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) ዘጠነኛ ክፍል ስገባ 14 አመቴ ነበር፣ 15 የሞላሁት ዘጠነኛ ክፍል ገብቼ የመጀመሪያውን ሴምስተር ፈተና ስፈተን ነው። ከሀሁ እስከ አራተኛ ክፍል የተማርኩት
የሃይማኖት መሪዎች፣ ምሁራንና ሰባኪዎች የውድቀት ቁልቁለት
November 24, 2024 ጠገናው ጎሹ በአንድ ትልቅ እምነት ዲኖሚነሽን (ለምሳሌ ክርስቲኒቲ ) ሥር የሚመደቡና የሃይማኖት መጻሕፍትን በየራሳቸው አተረጓጎም በመተርጎም ለዚሁ መገለጫነት የሚያገለግሉ የተለያዩ ሥርዓቶችን የሚከተሉም ይሁኑ አንድ አይነት
ትዉስታዎቼ ፡ ስለ መሬት ይዞታና የተለያዩ ፖለቲካዊና አገራዊ ጉዳዮች- ደራሲ፡ አለም አንተ ገብረስላሴ
የመፅሃፉ ርእስ፡ ትዉስታዎቼ ፡ ስለ መሬት ይዞታና የተለያዩ ፖለቲካዊና አገራዊ ጉዳዮች ደራሲ፡ አለም አንተ ገብረስላሴ አሳታሚ፡ ቀይ ባህር አሳታሚ (Red Sea Press) የገፅ ብዛት፡
በአገራችን ምድር ለተፈጠረው ውዝግብና እስከዛሬም ድረስ ዘልቆ ለሚታየው የፖለቲካ ቀውስ ተጠያቄው የግራ አስተሳስብ በመግባቱ ምክንያት አይደለም፤ ዋናው ምክንያት ሌላ ቦታ ላይ ነው!! ለልጅ ተድላ መላኩ የተሰጠ ትችታዊ መልስ!!
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (ህዳር 11፣ 2017) November 20, 2024 የአገራችን የፖለቲካ ችግር የመነጨው በመሰረቱ የግራን ወይም የቀኝ ፖለቲካን በሚያራምዱ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች አማካይነት አይደለም። በአጠቃላይ
ህበረታችን – የግፎች ሁሉ ጥግ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር – በገለታው ዘለቀ
ህበረታችን – የግፎች ሁሉ ጥግ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር – በገለታው ዘለቀ
በደመቀ ጉዳይ ጥንቃቄ ይደረግ (ከአሁንገና ዓለማየሁ)
ሕወሃቶች የአማራውንና የሌላውን ኢትዮጵያዊ ሥነ ልቡና ቀርጥፈው የበሉ ናቸው። በአማራ ሕዝብ ላይ ፊት ለፊት ጦርነት ከፍተው ካደረሱበት ጥፋት ይልቅ በዚህ እውቀታቸው ተጠቅመው በሠሯቸው ሴራዎች