የአፀፋ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን‼️ አስረስ ማረ ዳምጤ
የብልፅግና ወራሪ ሰራዊት የጦርነቱን ገፅታ ሙሉ ለሙሉ መቀዬር ፈልጎ ሁሉን አቀፍ ፀረ-ህዝብ እርምጃ መውሰድ ከጀመረ ሰነባብቷል። ያልታጠቁ ሲቪሊያንን መጨፍጨፍ፣ የአርሶ አደር ሰብል ማውደም፣ የእምነት
በአማራ ክልል 4,5 ሚሊየን ሕጻናት በጦርነቱ ከትምህርት ውጪ ሆነዋል
በአማራ ክልል በፌደራል መንግሥት ሠራዊትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በሚካሄደው ግጭት 4,5 ሚሊየን ሕጻናት በጦርነቱ ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸው ተገለጸ። መምህራን መሰደዳቸው እንዲሁም ቀየው በጦርነት
በጎንደርና በጎጃም የፋኖ ውጊያ / ኤርትራ አብይና ኢትዮጵያን ከሰሰች / “ጌታቸው ፕሬዚዳንት አይደለም ” ህወሓት
በጎንደርና በጎጃም የፋኖ ውጊያ / ኤርትራ አብይና ኢትዮጵያን ከሰሰች / “ጌታቸው ፕሬዚዳንት አይደለም ” ህወሓት
አቶ አብነት ገብረመስቀል ከሁለት ቢሊየን ብር በላይ የትርፍ ድርሻ ቢከፈላቸውም በአሁን ሰአት ግን ሰባራ ሳንቲም በባንክ ሒሳባቸው ውስጥ የለም ሲሉ ሼህ መሐመድ ለፍርድ ቤት ገለፁ
ሼኩ ይህን የገለፁት አቶ አብነትገብረመስቀል የገንዘብ እግድ ይነሳልእ ብለው ባቀረቡት ማመልከቻ ላይ በሰጡት መልስ ነው ። አቶ አብነት ገብረመስቀል ከዚህ በፊት ለከፍተኛ ፍርድ ቤት
የሺ ደመላሽ – ሐበሻ | Yeshi Demelash – Habesha (Official Music)
“Yeshi Demelash – FANO (Official Music).” If this is a specific song or video, it appears to be related to Yeshi Demelash, who could
ስህተትን በስህተት የማስተናገዱን አስቀያሚ የፖለቲካ ባህል ካልታገልነው ታጥቦ ጭቃ እየሆን ነው የምንቀጥለው!
November 25, 2024 ጠገናው ጎሹ ከአስቸጋሪው የፖለቲካ ባሀላችን እየመነጩ በእጅጉ ከሚፈታተኑን አስቀያሚ እውነታዎች አንዱ ልክ የሌለው የግል ዝና ( excessive self-aggrandizement ) ፈላጊነታችን ነው። ፋኖም
መምህርት መስከረም አበራ በቀረበባት የኮምፒውተር ወንጀል ክስ የአንድ ዓመት ከ4 ወራት እስር ተፈረደባት
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትናንት ሕዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት መምህርት መስከረም አበራ በተከሰሰችበት የኮምፒውተር ወንጀል ጥፋተኛ ተብላ የ1 ዓመት ከ4 ወር
ኧረ ተው ሰጎን የሚዋደቅን ንሥር እርዳ!
የቀን ጅብ አለቅጥ ከፍቶ ቆሞ እየሄደ ሰውን ሲበላው ሲታመስ አገር፣ እርግቦች ተምድር ሲጠፉ ጆፌው ግን ልፋጩን ይዞ በሰማይ ሲበር፣ ዓለምን ንቆ ገዳም የገባ የእውነት መነኩሴ አንገቱን