አቶ ታዬ ደንደዓ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ
ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታና የገዢው ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩት አቶ ታዬ ደንደዓ የዋስትና መብት ተጠብቆላቸው ከእስር እንዲለቀቁ
ኢትዮጵያ አንድ የጋራ አገራዊ መግባቢያ ቋንቋ እንዳይኖራት የሚያደርገው ሕግ እንዳይፀድቅ እንጠይቃለን – በኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች
መጋቢት 24፣ 2015 ዓ.ም. የተከበርከው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች ይህንን የሕዝብ ማመልከቻ ያፀደቁት ሲሆን እነሱም፣ ‹‹Ethiopiawinnet: Council for the Defense
ጠቅላይ ሚኒስቴሩ አልተስተምሮም ቁ.2
ጠ/ሚ አብይ “ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል ” የሚለው አባባል ላይ ትችት ሲሰነዝሩ ሰማሁ መሰል፡፡ አትሸወዱ አይሞቅም ነው… ያሉት፡፡ በዚህ አባባል ላይ እሳቸው እንዲህ አሉም
የፋኖ አንድነትና ቀጣይ ጉዞ – ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር | ሰበር:-ጀኔራሉ በፋኖ ተሸኜ
የፋኖ አንድነትና ቀጣይ ጉዞ – ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር |EN ሰበር:-ጀኔራሉ በፋኖ ተሸኜ/
”ከ7ኛ ክፍል ወደ ዶክተርነት” ጌታቸው ረዳ | በባህርዳር 4ቱ አመራሮች ተ*ገ.ደሉ አዲሱ የዘመነ ኦፕሬሽን | ብናልፍ በወንድሙ የቀየረዉ ስልጣኑን አጣ |
በባህርዳር 4ቱ አመራሮች ተ*ገ.ደሉ አዲሱ የዘመነ ኦፕሬሽን | ወልዲያ ከባድ ው_ጊያ እየተደረገ ነው ብናልፍ በወንድሙ የቀየረዉ ስልጣኑን አጣ/
የሰብዓዊ ቀውስ በአማራ ክልል 6.1 ሚሊዮን ዜጎች የምግብ ድጋፍ የሚፈልጉ ናቸው
በጦርነቱ ምክንያት 4 ነጥብ 7 ሚሊዮን ህጻናት ከትምህርት ውጪ እንደሆኑ ተገልጿል የሰብዓዊ ቀውስ በአማራ ክልል የፌደራል መንግስት የክልል ልዩ ሀይሎችን መልሼ አደራጃለሁ የሚል ውሳኔ
አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ዘጠኝ ኦርቶዶክሳውያን አማኞች ተገድለው ማደራቸው ተሰማ
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን፣ ሽርካ ወረዳ፣ ሶሌ ፈረንቀሳና ሶሌ ጡጃ ቀበሌ ኅዳር 19 ለኅዳር 20 አጥቢያ ከሌሊቱ 8፡00 ገደማ በአንድ ቤተሰብ ዙሪያ ያሉ ዘጠኝ
ጮሌ ስልክና የማህበራዊ ግንኙነት ሜዳዎች ማይምነትን እያስፋፉ ነው!
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ሳይንስ የተማሪ ወይም የአንባቢ ትኩረት ከ10-15 ደቂቃ አይበልጥም [1] የሚለውን በመመርኮዝ አብዛኞቹን ጦማሮቼን ከ፪ ገፆች የማይበልጡ ለማድረግ ብሞክርም አንዳንድ አንባቢዎች አሁንም